制作

出演艺人
Haile Roots
Haile Roots
表演者
作曲和作词
Elias Melka
Elias Melka
词曲作者

歌词

ባዶ ነበር ባዶ ነበር
ባዶ ነበር ባዶ ነበር
ባዶ ነበር ባዶ ነበር
ባዶ ነበር ባዶ ነበር
ልዩ ቤት እኔ ብሰራ
ወርቅ አልማዝ ጥሪት ባፈራ
ፍቅርሽ ግን ባይኖረኝ ኖሮ
ምን ይሆን ነበር የኔ ኑሮ
በድንገት በውርስ ያልመጣሽ
ወይ ሀብቴ ገንዘቤ አልገዛሽ
ስሸለም ስታደል ከላይ
ባዶ ሞላ በፍቅሬ ሲሳይ
ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ባትኖሪበት ባትኖሪበት ማንነቴ
ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ትርጉም ያጣ ፍቅር የለው ሰውነቴ
ባዶ ነበር በዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ባትኖሪበት ባትኖሪበት ማንነቴ
ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ትርጉም ያጣ ፍቅር የለው ሰውነቴ
ተረስቷል ብቸኝነቴ
አጊንቼ አንቺን በሂወቴ
ጎዶሎው ሞላ የልቤ
ባንቺ መውደድ ስሜት ሀሳቤ
ፍቅርሽ ነው የኔ ማስረሻ
ባዶውን ልቤን መካሻ
ከእንግዲህ ላልሆን ብቸኛ
ሆንሺኝ አንቺ ፍፁም መዳናኛ
ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ባትኖሪበት ባትኖሪበት ማንነቴ
ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ትርጉም ያጣ ፍቅር የለው ሰውነቴ
ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ባትኖሪበት ባትኖሪበት ማንነቴ
ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ትርጉም ያጣ ፍቅር የለው ሰውነቴ
እስክትሞይው መና ነበር ውስጤ ፍቅር አጥቶ
ዛሬ ዳነልኝ በቃ ልቤ አንቺን አጊንቶ
ቁስ ቢከበኝ ቢተራርፈኝ ቤት ሞልቶ
ባሸበርቅ ሰው ቢያደምቀው መድመቄን አይቶ
ማን ይሆን ዛሬ የሆነ እንደኔ እድለኛ
እፎይታን ልቡ አጊንቶ ሞልቶለት የተኛ
ሀዘን እንቆቅልሹን በፍቅሩ የረታ
ይበል አብሮኝ ሞልቶልኛል የኔም በደስታ
መና ነበር ውስጤ ፍቅር አቶ
ዛሬ ዳነልኝ በቃ ልቤ አንቺን አጊንቶ
ቁስ ቢከበኝ ቢተራርፈኝ ቤት ሞልቶ
ባሸበርቅ ሰው ቢያደምቀው መድመቄን አይቶ
መና ነበር ውስጤ ፍቅር አጥቶ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
ዛሬ ዳነልኝ በቃ ልቤ አንቺን አጊንቶ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
ቁስ ቢከበኝ ቢተራርፈኝ ቤት ሞልቶ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
ባሸበርቅ ሰው ቢያደምቀው መድመቄን አይቶ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
ማን ይሆን ዛሬ የሆነ እንደኔ እድለኛ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
እፎይታን ልቡ አጊንቶ ሞልቶለት የተኛ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
ሀዘን እንቆቅልሹን በፍቅሩ የረታ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
ይበል አብሮኝ ሞልቶልኛል የኔም በደስታ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
Written by: Elias Melka
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...