音樂影片

音樂影片

積分

演出藝人
Gedion Daniel
Gedion Daniel
演出者
詞曲
Yilma G/Ab
Yilma G/Ab
詞曲創作

歌詞

I have to say goodbye
Because you have to leave
Faith make us apart
So I have to grief
Please God, Lady stop!
Bless our country
And let the misery go
I am gonna miss you baby
ላፅናናሽ አቅሜ እንደሚችለው
ከሃገር ስትወጪ ቆሜ ላይሽ ነው
ምን ላድርግ ታዲያ
ሆዴን ደስ ሳይለው
ጥሩ ነው ልበልሽ
ስደትሽ ግድ ነው
ላፅናናሽ አቅሜ እንደሚችለው
ከሃገር ስትወጪ ቆሜ ላይሽ ነው
ምን ላድርግ ታዲያ
ሆዴን ደስ ሳይለው
ጥሩ ነው ልበልሽ
ስደትሽ ግድ ነው
ከትምህርት ቤት አብረን አድገን
በንፁህ ፍቅር ተፈላልገን
ሳንወደው መጥቷል የኛ መለየት
ስደት ተሽሏል ከመሰቃየት
ያቀድነው ሁሉ ደብዛው ሲጨልም
አልጨበጥ ሲል ሕይወት እንደ ሕልም
ተሰፋው ሲታጣ በሃገር የመኖሩ
መሄድ ግድ ይላል እየተማረሩ
ላፅናናሽ አቅሜ እንደሚችለው
ከሃገር ስትወጪ ቆሜ ላይሽ ነው
ምን ላድርግ ታዲያ
ሆዴን ደስ ሳይለው
ጥሩ ነው ልበልሽ
ስደትሽ ግድ ነው
ላፅናናሽ አቅሜ እንደሚችለው
ከሃገር ስትወጪ ቆሜ ላይሽ ነው
ምን ላድርግ ታዲያ
ሆዴን ደስ ሳይለው
ጥሩ ነው ልበልሽ
ስደትሽ ግድ ነው
ኦ ፈጣሪ ና
አስባት ኢትዮጵያን
መሠደድ ሰለቸን
በምሕረትህ ጎብኘን
ምን ላድርግ ታዲያ
ሆዴን ደስ ሳይለው
ጥሩ ነው ልበልሽ
ስደትሽ ግድ ነው
ምን ላድርግ ታዲያ
ሆዴን ደስ ሳይለው
ጥሩ ነው ልበልሽ
ስደትሽ ግድ ነው
ተወልደን ለሃሳብ እንጣላለን
አሳር መከራ ፍዳ እናያለን
ሳንፈልግ መጥተን ካለንባት ምድር
እናደራለን የፈተናውን ድር
ችግር አሳቆን በሀሳብ አድገናል
ድህነት መቼ ሰው ያደርገናል
ካሉ መኖር ነው ኑሮን ኑሮ አድርጎ
ካልበጀን መሄድ መጠጊያ ፈልጎ
ላፅናናሽ አቅሜ እንደሚችለው
ከሀገር ስትወጪ ቆሜ ላይሽ ነው
ምን ላድርግ ታዲያ
ሆዴን ደስ ሳይለው
ጥሩ ነው ልበልሽ
ስደትሽ ግድ ነው
ኦ ፈጣሪ ና
አስባት ኢትዮጵያን
መሠደድ ሰለቸን
በምሕረትህ ጎብኘን
ምን ላድርግ ታዲያ
ሆዴን ደስ ሳይለው
ጥሩ ነው ልበልሽ
ስደትሽ ግድ ነው
ምን ላድርግ ታዲያ
ሆዴን ደስ ሳይለው
ጥሩ ነው ልበልሽ
ስደትሽ ግድ ነው
ምን ላድርግ ታዲያ
ሆዴን ደስ ሳይለው
ጥሩ ነው ልበልሽ
ስደትሽ ግድ ነው
ምን ላድርግ ታዲያ
ሆዴን ደስ ሳይለው
ጥሩ ነው ልበልሽ
ስደትሽ ግድ ነው
Written by: Yilma G/Ab
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...