歌詞

ጌታ በምህረቱ ከሳበኝ ጀምሮ ኢየሱስ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ ሰው አይረሳም ጌታዬ አሃ እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይጥልም ጌታዬ አሃ እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታ °°° የሰላሙን አየር ተነፈስኩ በእውነቱ የሰላሙን አየር ተነፈስኩ በእውነቱ ጌታን ያገኘሁ ቀን በዝቶልኝ ምህረቱ እሱን ያገኘሁ ቀን ደርሶልኝ ምህረቱ አዎ አባን ያገኘሁ ቀን ደርሶልኝ ምህረቱ እሱን ያገኘሁ ቀን ደርሶልኝ ምህረቱ ሰው አይረሳም ጌታዬ አሃ እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይጥልም ጌታዬ አሃ እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታ °°° የማዳኑ ደስታ በውስጤ አልበረደም የማዳኑ ደስታ በውስጤ አልበረደም ሁሌ እያዘመረኝ ይኖራል ዘላለም ሁሌ እያዘመረኝ ይኖራል ዘላለም አዎ ሁሌ እያዘመረኝ ይኖራል ዘላለም ሁሌ እያዘመረኝ ይኖራል ዘላለም ሰው አይረሳም ጌታዬ አሃ እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይጥልም ጌታዬ አሃ እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታ °°° ከአምላክ ዘንድ መጣልኝ ከእሱ ዘንድ እፎይታ ከአምላክ ዘንድ መጣልኝ ከእሱ ዘንድ እፎይታ ውስጤ እያፈሰሰ የሰማዩን ደስታ ውስጤ እያፈሰሰ የመንፈሱን ደስታ አዎ ውስጤ እያፈሰሰ የሰማዩን ደስታ ውስጤ እያፈሰሰ የመንፈሱን ደስታ ሰው አይረሳም ጌታዬ አሃ እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይጥልም ጌታዬ አሃ እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታ °°° ያዘምረኛል ጌታ ማርኮኝ አጥቦ ህይወቴን ለውጦ የእግዚአብሔር ማዳን ልቤን ገዝቶ ፍቅሩ ከወርቅ ከእንቁ በልጦ ያዘምረኛል ጌታ ማርኮኝ አጥቦ ህይወቴን ለውጦ የእግዚአብሔር ማዳን ልቤን ገዝቶ ፍቅሩ ከወርቅ ከእንቁ በልጦ ያዘምረኛል ጌታ ማርኮኝ አጥቦ ህይወቴን ለውጦ የእግዚአብሔር ማዳን ልቤን ገዝቶ ፍቅሩ ከወርቅ ከእንቁ በልጦ ያዘምረኛል ጌታ ማርኮኝ አጥቦ ህይወቴን ለውጦ የእግዚአብሔር ማዳን ልቤን ገዝቶ ፍቅሩ ከወርቅ ከእንቁ በልጦ
Writer(s): Daniel Amdemichael Amdemariam Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out