積分

演出藝人
Haile Roots
Haile Roots
演出者
詞曲
Hailemichael Getnet Ayele
Hailemichael Getnet Ayele
詞曲創作

歌詞

Blessed blessed blessed
ቸክሎ ዛሬም ልቤ እንደአምና
ታሎ በውበት እንደገና
ላይሠራ ስህተት ዳግም ፈጥኖ
በወሠነው አምኖ
ብሎ እንጂ ተምሮ ከአሣለፈው
ልቤ ለኪዳን የዘገየው
ጠድፈው ያሠሩት ጠብቆ ላፍታ
ኃላ ላልቶ እንዳይፈታ
ላፍታ ስሜት ላልዘልቀው
ብቀርብሽ ኖሮ ያኔ
ባልታገስኩ የውስጥሺን
እስከማውቀው እኔ
ላፍታ ስሜት ላልዘልቀው
ብቀርብሽ ኖሮ ያኔ
ባልታገስኩ የውስጥሺን
እስከማውቀው እኔ
ታማኝ በገፁ ላይለካ
ሰው በውበቱ ምን ቢመካ
ላይገዛ ኪዳን ልብን አስሮ
ምን ቢያማልል አምሮ
ልቤን ከአማረው መልክሽ በላይ
ድብቁን የውስጥ ውብትሽን ሲያይ
እጥፍ ወደደሽ እንጂ አብዝቶ
አልቀረም ዘግይቶ
ላፍታ ስሜት ላልዘልቀው
ብቀርብሽ ኖሮ ያኔ
ባልታገስኩ የውስጥሺን
እስከማውቀው እኔ
ላፍታ ስሜት ላልዘልቀው
ብቀርብሽ ኖሮ ያኔ
ባልታገስኩ የውስጥሺን
እስከማውቀው እኔ
ላፍታ ስሜት ላልዘልቀው
ብቀርብሽ ኖሮ ያኔ
ባልታገስኩ የውስጥሺን
እስከማውቀው እኔ
ላፍታ ስሜት ላልዘልቀው
ብቀርብሽ ኖሮ ያኔ
ባልታገስኩ የውስጥሺን
እስከማውቀው እኔ
በልቤ ይኖራል ምን ጊዜም ኪዳንሽ ከብሮ
አልፎልኝ በአንቺ ተረስቶ ያየብቻው ኑሮ
ሳይቸኩል ያገጥሽ ልቤ መርምሮ ጠልቆ
ታማኝ ለቃልሽ መሆንሽን አውቆ
እስኪገኝ ጥቂት ቢያለፋም ቢያደክምም ችሎ
ለታገሠ ፍሬው ይሆናል ያማረ በስሎ
በመታገሴ ዛሬም እኔም በዝቶ መካሄ
በፍፁም ደስታ ተሞልታለች ነፍሴ
በልቤ ይኖራል ምን ጊዜም ኪዳንሽ ከብሮ
አልፎልኝ በአንቺ ተረስቶ ያየብቻው ኑሮ
ሳይቸኩል ያገጥሽ ልቤ መርምሮ ጠልቆ
ታማኝ ለቃልሽ መሆንሽን አውቆ
እስኪገኝ ጥቂት ቢያለፋም ቢያደክምም ችሎ
ለታገሠ ፍሬው ይሆናል ያማረ በስሎ
በመታገሴ ዛሬም እኔም በዝቶ መካሄ
በፍፁም ደስታ ተሞልታለች ነፍሴ
ላፍታ ስሜት ላልዘልቀው
Written by: Hailemichael Getnet Ayele
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...