積分
演出藝人
Haile Roots
演出者
詞曲
Hailemichael Getnet Ayele
詞曲創作
歌詞
የእውነት ነው ከልቧ
ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
የእውነት ነው ከልቧ
የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ
የእውነት ነው ከልቧ
ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
የእውነት ነው ከልቧ
የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ
አይደለም ዛሬ ቀን ካለፈ ከርሞ
መልካም ሴትነቷ ለእኔ የታየኝ ቀድሞ
ስትመርጠኝ እንጂ ያኔ እያለሁ ባዶ እጄን
ንቃ ብልጭልጩን ስታንኳኳው ደጄን
የእውነት ነው ከልቧ
ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
የእውነት ነው ከልቧ
የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ
የእውነት ነው ከልቧ
ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
የእውነት ነው ከልቧ
የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ
መፈተኗ ነው በእሳት እንደወርቁ
የለያት ከሌሎች አምረው ከደመቁ
ከእውነት ሚዛን ላይ ተሰፍራ ከብዳለች
በህይወት ውጣ ውረድ ተፈትና አልፋለች
የእውነት ነው ከልቧ
ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
የእውነት ነው ከልቧ
የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ
የእውነት ነው ከልቧ
ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
የእውነት ነው ከልቧ
የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ
ውለታዋ እጂግ ብዙነው ለእኔ ያደረገችው
ተቆጥሮስ መች ያልቃል እና ለእኔ የሆነችው
ሲጨንቀኝ ሳዝን ደስታዬ ናት መፅናኛዬ
ተመርጣ የታደለችኝ ለኔ ድርሻዬ
ውለታዋ እጂግ ብዙነው ለእኔ ያደረገችው
ተቆጥሮስ መች ያልቃል እና ለእኔ የሆነችው
ሲጨንቀኝ ሳዝን ደስታዬ ናት መፅናኛዬ
ተመርጣ የታደለችኝ ለኔ ድርሻዬ
Written by: Hailemichael Getnet Ayele