Lyrics

ሠሊናዬ ሠሊናዬ አንቺን ማሠብ ሆኗል ትዝታዬ ሠሊናዬ ሠሊናዬ ጓል ሀገረይ ፍቅረይ መአዛዬ ለጤናሽ ደናነሽ ወይ ሠላም ነሽ ወይ ፍቅሬ አለሽ ወይ በፍቅር ያሳለፍነው ጣፋጭ ጊዜ ይረሳል ወይ ነይ ፍቅረይ ፍቅረይ ሠሊናዬ ሠሊናዬ ድምፅሽን እስኪ አሠሚኝ አለው በይኝ ነይ ፍቅረይ በሀገረይ አብሮ አደጌ የመጀመሪያዬ ትዝታዬ ኦ ፍቅረይ በይነይ ሠሊናዬ በጃክምሮ ደሀበስቀምኒ ካብ ፅማዶ ምእባ ሠሊናመ በሀቢተይ አይ ክብርነ ምግባር ንገዝተ አድማስን አልፎ በመንፈስ ይድረስሽ የልቤ ሠላምታ የተዋደደ መገናኘቱ አይቀር ምንም ቢርቁት ሳስብሽ አለው ያልተቋጨ ፍቅር ናፍቆት ተሸክሜ አንቺን አጥቼ አይመስለኝም ነበር ችዬ ምሄድ ቆሜ ትዝታዬ ነሽ የልብ ፍቅሬ የታነፅኩብሽ ሁሉ ነገሬ በይ የሀገሬ ልጅ የማለዳዬ እጠብቅሻለው ከነ አደራዬ ለጤናሽ ደናነሽ ወይ ሠላም ነሽ ወይ ፍቅሬ ሆይ ከኔ ርቀሽ አስቻለሽ ወይ ለጤናሽ ደናነሽ ወይ ሠላም ነሽ ወይ ፍቅሬ ሆይ ከኔ ርቀሽ አስቻለሽ ወይ ነይ ፍቅረይ በይ ነይ ሠሊናዬ ሠሊናዬ ድምፅሽን እስኪ አሠሚኝ አለው በይኝ ነይ ፍቅረይ በሀገረይ አብሮ አደጌ የመጀመሪያዬ ትዝታዬ አብሮ ማደጉ የልጅነት ሳቁ ጨዋታውም ቀረ እንዴት ይከብዳል ሠው ድንገት ሲለያይ እየተፋበረ እስከመቼ ነው ላይሽ እየጓጓው የማለፋው አይኔን አረ አለው በይኝ ድምፅሽን ልስማው ብሩህ ይሁን ቀኔ አብረን ተምረን አብረን አድገን መለያየቱን መች አስበን ክፉ ቀን መጥቶ እንደለየን ደግ ቀን ደግሞ ያገናኘን ለጤናሽ ደናነሽ ወይ ሠላም ነሽ ወይ ፍቅሬ ወይ ከኔ ርቀሽ አስቻለሽ ወይ ለጤናሽ ደናነሽ ወይ ሠላም ነሽ ወይ ፍቅሬ ወይ ከኔ ርቀሽ አስቻለሽ ወይ ሠሊና ሠሊና አይትመአለሊ አንቾቲ ሠሊና አበይ መሀድኩ ብንሀበቢና ህዝብ ለየ ፅባ ፀአለ ገደሎ ብርመ ፍቅር ነይ ብርሀን ይላሎ አይሻለው ደግሞ አምናለው አንድ ቀን እንደ ዋዛ አንቀርም እንዲ ተራርቀን የአጋጣሚ ጉዳይ ጊዜ ቢለያየን ፍቅር ተስፋ ካለ እንገናኛለን ሠሊና ሠሊና አይትመአለሊ አንቾቲ ሠሊና አበይ መሀድኩ ብንሀበቢና ህዝብ ለየ ፅባ ፀአለ ገደሎ ብርመ ፍቅር ነይ ብርሀን ይላሎ አይሻለው ደግሞ አምናለው አንድ ቀን እንደ ዋዛ አንቀርም እንዲ ተራርቀን
Writer(s): Samuel Alemu, Tamrat Desta Unknown Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out