Lyrics

ሰው ሁሉ ከሚያወራላት ከተባለላት በላይ ናት እኔም ስለሷ ብናገር ብሆናት እማኝ ምስክር አላፍርም በሷ እኮራለው እንደሷ አሟልቶ ያደለው አላፍርም በዝች ምድር ሰው የለም ብዬ ብናገር ሰው ሁሉ ከሚያወራላት ከተባለላት በላይ ናት እኔም ስለሷ ብናገር ብሆናት እማኝ ምስክር አላፍርም በሷ እኮራለው እንደሷ አሟልቶ ያደለው አላፍርም በዝች ምድር ሰው የለም ብዬ ብናገር ቆይታ እንድትወደድ ሆና ተፈጥራለች ቀርቦ ላስተዋላት ደሞ ትለያለች ሲፈጥራት ለመልካም ሲፈጥራት ሲፈጥራት ለደግ አርጎ ፈጥሯት አንደበት ቢክብ ቢያወድሳት አሷ ግን የቱም ቃል አይገልፃት ሰው ሁሉ ከሚያወራላት ከተባለላት በላይ ናት እኔም ስለሷ ብናገር ብሆናት እማኝ ምስክር አላፍርም በሷ እኮራለው እንደሷ አሟልቶ ያደለው ኦ አላፍርም በዝች ምድር ሰው የለም ብዬ ብናገር እንደ ንጋት ፀሐይ እንደ ሌት ጨረቃ በሷ ተጀምሮ ውበት በሷ አበቃ ሲፈጥራት ለመልካም ሲፈጥራት ሲፈጥራት ለደግ አርጎ ፈጥሯት አንደበት ቢክብ ቢያወድሳት አሷ ግን የቱም ቃል አይገልፃት ሰው ሁሉ ከሚያወራላት ከተባለላት በላይ ናት እኔም ስለሷ ብናገር ብሆናት እማኝ ምስክር አላፍርም በሷ እኮራለው እንደሷ አሟልቶ ያደለው ኦ አላፍርም በዝች ምድር ሰው የለም ብዬ ብናገር ሰው ሁሉ ከሚያወራላት ከተባለላት በላይ ናት እኔም ስለሷ ብናገር ብሆናት እማኝ ምስክር አላፍርም በሷ እኮራለው እንደሷ አሟልቶ ያደለው
Writer(s): Eyubel Berhanu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out