Music Video

Featured In

Listen to Vol. ፪ by Nhatty Man
ALBUMVol. ፪Nhatty Man

Credits

PERFORMING ARTISTS
Nhatty Man
Nhatty Man
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Natnael Ayalew Yimer
Natnael Ayalew Yimer
Songwriter

Lyrics

ትወቅ ትወቅ መሸነፌ ሳይገባት ቀርቶ ሗላ ከልቧ ዙፋን እንዳይነግስ ደግሞ ሌላ ቆይ እያልኩኝ መጠበቅ መታገሴን እንዳልወቅሰው አስወስዶብኝ ልኬን (ተው አንተ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ፈላጊዋ ሁሉ የኔ በሆነች ባይ ሽንፈት ያጀገነው የውበቷ ግዳይ አይን አብዝቶባት ስጋቴን ጨመረው መውደዴን ሳልነግራት እኔው ጋር አክርሜው ለሷ ፍቅር ተማርኪያለው ላልነሳ ደግሜ ከሽንፈቴ ደስታን ቀመስኩት ስረታ ሲዝል አቅሜ ከዛሬ ነገ ማለቱ ይብቃኝ ትግስቴ እንዳያስጠቃኝ ንገሯት ፈልጉ መላ ሌላ እንዳይወስዳት ከሗላ ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ሚስጥር ከራስ ሲከርም ለመልካም ቢሆንም ህመምን ሸሽጎ ፈውስ አይታለምም እኔ እሷን መውደዴን አምቄው ሸፍኜ ሌላ አንዳይወስዳት እያለች ከጎኔ ለሷ ፍቅር ተማርኪያለው ላልነሳ ደግሜ ከሽንፈቴ ደስታን ቀመስኩት ስረታ ሲዝል አቅሜ ከዛሬ ነገ ማለቱ ይብቃኝ ትግስቴ እንዳያስጠቃኝ ንገሯት ፈልጉ መላ ሌላ እንዳይወስዳት ከሗላ ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ) ለሷ ፍቅር ተማርኪያለው ላልነሳ ደግሜ ከሽንፈቴ ደስታን ቀመስኩት ስረታ ሲዝል አቅሜ ከዛሬ ነገ ማለቱ ይብቃኝ ትግስቴ እንዳያስጠቃኝ ንገሯት ፈልጉ መላ ሌላ እንዳይወስዳት ከሗላ ትወቅ ትስጠኝ ምላሽ ትስጠኝ ምላሽ ትወቅ ትስጠኝ ምላሽ ትስጠኝ ምላሽ ትወቅ ትስጠኝ ምላሽ ትስጠኝ ምላሽ ትወቅ
Writer(s): Natnael Yimer Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out