Music Video

Teddy Afro - Wolo (www.teddyafromuzika.com)
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Teddy Afro
Teddy Afro
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Teddy Afro
Teddy Afro
Songwriter

Lyrics

ነኸ-ኽ ነይ ነይ: ነ ነ ነ: ነ ነ ነ ነ ነ ነ: ነ ነ ነ ነ ነ: ነ ነ ነ ነ ነ ነ: ነ ነ ኧረ ደሴ ደሴ: ኧረ ቃሎ ቃሎ እንደ ዋለ ቀረ: ቁምነገሩ ሁሉ ደሴ ምሳ በልቶ: ቦሩም የተኛ መኪናው ዘለቀ: ሞልቶ መንገደኛ ሞልቶ መንገደኛ: ሞልቶ መንገደኛ ሞልቶ መንገደኛ ማን ወደ ማን ይሆን: የሚገሰግሰው ማን ወደ ማን ይሆን: የሚገሰግሰው መቼም ያገናኛል: መንገድ ሰውና ሰው መንገድ ሰውና ሰው: መንገድ ሰውና ሰው መንገድ ሰውና ሰው በሽተኛው በዛ: መድሃኒት አነሰው ከቶ ምን ፈቀደኝ: ነ ነ ነ: ነ ነ አሁን የት ይገኛል: ያለተለከፈ ሰው? ያለተለከፈ ሰው: ያለተለከፈ ሰው ያለተለከፈ ሰው ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ እናና ዘመዴ: እናና ዘመዴ ኧኸኸ-ኧኸ አ-ህ ነ ነይ ነይ: ነ ነይ ነይ ለጎን ዎዳጅ ቢሹ: አይንን ጥርስን ብለው ቀን አውጪ መሆን ነው: ካላዩ መዝነው ምን አማረኝ ቢሉ: የእጅን በትነው የእጅን በትነው ሁለት ያጡ ጊዜ: ያም ሞት ነው ያም ሞት ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ እናና ዘመዴ: እናና ዘመዴ የጠበታሽ ራት: አይነትም አልበዛው የጠበታሽ ራት: አይነትም አልበዛው ያው ተስፋሽ ነው እንጂ: ፊቴን የሚያወዛው ፊቴን የሚያወዛው: ፊቴን የሚያወዛው ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ ነኸ-ኽ ነይ ነይ ነ ነ ነ ነ: ነ ነ ነ ነ ነ ነ: ነ ነ ነ ነ ነ: ነ ነ ነ ነ ነ ነ: ነ ነ በሉ እናን ሂዱ: የእኛም ወደዚያው ነው በሉ እናን ሂዱ: የእኛም ወደዚያው ነው ዘትሮም መንገደኛ: ፊትና ኋላ ነው ዘትሮም መንገደኛ: ፊትና ኋላ ነው እስላም ክርስቲያኑ: በእንድ ሆነ ፆማቸው እስላም ክርስቲያኑ: ገጠመ ፆማቸው ወደ አምላክ ለመሄድ: ቀጠሮ እንዳላቸው ወደ አምላክ ለመሄድ: ቀጠሮ እንዳላቸው አምላክ ይሄን አይቶ: ምነው በረዳቸው መቺውን አዲስ አመት: ብሩህ ያርግላቸው የመቻቻል ነበር: ጥንትም ትዳራቸው ቢዎራ ቢታማ: ቢሰማስ እስከዳር ቢዎራ ቢታማ: ቢሰማስ እስከዳር ሰው አለ ተብሎ: ይፈታል ወይ ትዳር ይፈታል ወይ ትዳር: ይፈታል ወይ ትዳር ይፈታል ወይ ትዳር ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ አንቺ የፍቅር እናት: በይ ሌማቱን ስፊ አንቺ የፍቅር እናት: በአንድ ሰፌድ ልፊ ከእንግዲህ ነውና: በረከትሽ ሰፊ ከእንግዲህ ነውና: በረከትሽ ሰፊ ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ እናና ዘመዴ: እናና ዘመዴ ኧኸ-ኽ ነይ ነይ ኧረ ደሴ ደሴ: ገራዶ ገራዶ አለቀልሽ ልቤ: ተንዶ ተንዶ አለቀልሽ ልቤ: ተንዶ ተንዶ ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out