Lyrics

ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ አሃ ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ (ከፍጥረት) ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ እህም ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ አውቃለሁ ብል አዲስ ህይወት ተስኖኛል ምላሽ መስጠት ምንም ሳይኖር ያጣሁባት አልቻልኩም እንዳንቺ እኔ ልሆንላት ዛሬም ሚስጥር ሆኖ አለ ይሄ መቅናት (ከፍጥረት) ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ አሃ ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ (ከፍጥረት) ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ እህም ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ ውል አጣብኝ የማስበው ቀልቤን እንዴት ልሰብስበው ከፍቶኝ ሳዝን እውላለሁ የሆንኩትን ነገር እኔ ምን አውቃለሁ በጫወታ መሃል አንቺን አስባለሁ (ከፍጥረት) (ከፍጥረት) ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ አሃ ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ (ከፍጥረት) ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ እህም ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ
Writer(s): Meselle Getahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out