Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Veronica Adane
Veronica Adane
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Eyubel Berhanu
Eyubel Berhanu
Songwriter

Lyrics

ተወደህ እጅ አልሰጥም ባይ አይሆን ሲሉህ አባባይ ማርከኸኝ ባንተ ስረታ አትቅጣኝ ተው በዝምታህ አይ ተስፋ ይዤበት ገና ዛሬም ነጋ እንጿገና አፍቅሮኝ እየባዘነ ልብህ መች ችሎ አመነ እንደዋዛ ተው ስትፈቀር ዋ ስትል ሗላ እንዳትቀር አጉል ኩራትህን ተወት አርግና ወዷኸኛል እመና አንተ ሰው ኧረ አንተ ሰው ኧረ አንተዬ አንተ ሰው ኩራትህን ቀንሰው ተው አንተ ሰው ኧረ አንተ ሰው ኧረ አንተዬ አንተዬ አለሁ ልብህ ላይ ብታይ እረ አንተ ሰው ተው ተው ሁሌ የት ነሽ ባይ ጠያቂ ስኖር ሌላዋን ናፋቂ አይንህ ስሜቱን ያወራል አፍህ ለምን ይኮራል አታምንም እንዴ መሸነፍህን በፍቅሬ አብሬህ ሳለሁ ከጅህ ሳልወጣ ዛሬ አንዴ ስትቀርበኝ አንዴ ስትሸሸኝ እንደዋዛ ያንተም ኩራትህ የኔም መንሰፍሰፌ በዛ አንተ ሰው ኧረ አንተ ሰው ኧረ አንተዬ አንተ ሰው ኩራትህን ቀንሰው ተው (አንተዬ) (አሄሄሄ) ካይንህ ስታጣኝ አኩራፊ አይቶኝ እንዳላየኝ አላፊ ልብህ ሁሌ እኔን ይልሀል ብታምን ምን ይልሀል አታምንም እንዴ መሸነፍህን በፍቅሬ አብሬህ ሳለሁ ከጅህ ሳልወጣ ዛሬ አንዴ ስትቀርበኝ አንዴ ስትሸሸኝ እንደዋዛ ያንተም ኩራትህ የኔም መንሰፍሰፌ በዛ እንደዋዛ ተው ስትፈቀር (አንተ ሰው) ዋ ስትል ሗላ እንዳትቀር (እረ አንተ ሰው) አጉል ኩራትህን ተወት አርግና (እረ አንተዬ) ወዷኸኛል እመና ተው ተው ተው ተው አንተ ሰው (እንደዋዛ ተው ስትፈቀር) እረ አንተ ሰው (ዋ ስትል ሗላ እንዳትቀር) እረ አንተዬ (አጉል ኩራትህን ተወት አርግና) ወዷኸኛል እመና እንደዋዛ ተው ስትፈቀር ዋ ስትል ሗላ እንዳትቀር (እረ አንተ ሰው) አጉል ኩራትህን ተወት አርግና ወዷኸኛል እመና (አንተዬ) አንተ ሰው ኧረ አንተ ሰው (አንተ ሰው) ተው ተው ተው ኧረ አንተ ሰው(አንተ ሰው) አንተ ሰው ተው ተው
Writer(s): Samuel Alemu, Eyubel Berhanu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out