Lyrics

Yeah ብስሬ ካሙዝ ልጅ ማይክ Yeah እንሂድ ያች እርግብ የዋህ ነች አንጀት የምትበላ ትርፍ ክንፍ የላትም አትንኳት በባላ ፀባይዋ ፍቅር ነው አመሏ ዝምታ ያኔ እኔን አያርገኝ ሰው የነካት ለታ ትመላለስ ባይኖቼ ትብረር በልቤ ሰማይ ውዬ ማደር አልችልም ሰላም መሆኗን ሳላይ ላላምዳት እንጅ አቅርቤ ትረፍ በልቤ ገብታ መቸም ጠላፊ አያልፋት ተዉባ እንዲህ ቆንጅታ (ቆንጅታ) ለኔ እሷ ገዴ (ገዴ) የእድሌ መገኛ (መገኛ) የነኩብኝ እንደው (እንደው) ከልካይ የለ ዳኛ (ዳኛ) ለኔ እሷ ገዴ (ገዴ) የእድሌ መገኛ (መገኛ) የነኩብኝ እንደው (እንደው) ከልካይ የለ ዳኛ (ዳኛ) ጥበብን ተውሳ ከናትና አባቷ እዩኝ እዩኝ ሳትል ደምቃለች ልጅቷ ግርማ ከሞገሱ እሱም አድሏት ስንቱ ለጠለፋ ተማከረባት እያዩ ነው ማለፍ አለኝ ብሎ ብስራት ነገር እንዳይመጣ ባላ ተሰዶባት ይቀስሙታል እንጅ ቆንጆን እንደ አበባ እንዴት ይሰደዳል ወንጭፍና ባላ ይኸን ይኸንን ሳይ ቀረው ከመንገዴ ብለው የዘፈኑት ለዚህ ይሆን እንዴ እኔም ቀርቻለሁ ከመንገዱ እንዳልኩሽ የወዳጄ ወዳጅ ሁነሽ በመምጣትሽ ያች እርግብ የዋህ ነች አንጀት የምትበላ ትርፍ ክንፍ የላትም አትንኳት በባላ አመሏ ፍቅር ነው ፀባይዋ ዝምታ ያኔ እኔን አያርገኝ ሰው የነካት ለታ ስናገር እስለዋለው ደግሜ ደጋግሜ ለንስፍስፍ የዋህ ልቧ አለሁለት ዘብ ቆሜ ሰው አለሽ እኔን መሳይ በመውደድሽ ሚኩራራ ስጠብቅሽ በእምነቴ እንቺ ፍቅሬን አደራ (አደራ) ለኔ እሷ ገዴ (ገዴ) የእድሌ መገኛ (መገኛ) የነኩብኝ እንደው (እንደው) ከልካይ የለ ዳኛ (ዳኛ) ለኔ እሷ ገዴ (ገዴ) የእድሌ መገኛ (መገኛ) የነኩብኝ እንደው (እንደው) ከልካይ የለ ዳኛ (ዳኛ)
Writer(s): Solomon Ambaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out