Music Video

8. Kibir Ale በረከት ተስፋዬ መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ በስሙ ላይ Live Concert
Watch {trackName} music video by {artistName}

Credits

PERFORMING ARTISTS
Bereket Tesfaye
Bereket Tesfaye
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Bereket Tesfaye
Bereket Tesfaye
Songwriter

Lyrics

ሃሌሉያ እያሉ መላዕክት በሙሉ ኢየሱስ ለሚል ስም ይንበረከካሉ አይነፃፀርም ከተዋረዱቱ ስሙ ከፍ ያለ ነው በሰማይ ካሉቱ ልቆ ከፍ ያለ የተከበረ በሰማያት ላይ አንድ ስም አለ ስሙን ሊያከብር ጰራቅሊጦስ ከሰማይ መጥቷል መንፈስ ቅዱስ ልቆ ከፍ ያለ የተከበረ በሰማያት ላይ አንድ ስም አለ ስሙን ሊያከብር ጰራቅሊጦስ ከሰማይ መጥቷል መንፈስ ቅዱስ በስሙ ላይ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ማዳን አለ (ክብር አለ) ፍቅር አለ (ክብር አለ) እዚህ ስም ላይ (ክብር አለ) ዘይት አለ (ክብር አለ) ማዳን አለ (ክብር አለ) ቅባት አለ (ክብር አለ) የትኛው ተራራ ነው ስሙ ሲጠራ የሚቆመው የትኛው ሸለቆ ነው ይሄ ስም የማይሞላው የትኛው በሽታ ነው እዚህ ስም ፊት የሚቆመው የትኛው ሰይጣን ነው ስሙ ሲጠራ የሚቆመው በስሙ ላይ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ቅባት አለ (ክብር አለ) ማዳን አለ (ክብር አለ) የሱስ ስም ላይ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ቅዱስ ስሙን አመልካለሁ ለሌለው እኩያ አሁንም ክብር ይሁን ለኢየሱስ ስም ሃሌሉያ ቅዱስ ስሙን አመልካለሁ ለሌለው እኩያ አሁንም ክብር ይሁን ለኢየሱስ ስም ሃሌሉያ ዕውር ሚያበራ ሽባ ሚተረትር ከአብ የተሰጠን የክርስቲያን በትር ፃድቅ ሰው ጠርቶት መች ተሸነፈ ክፉ የት አገኘዉ እንዳሰፈሰፈ እዚህ ስም ላይ (ክብር አለ) ፈውስ አለ (ክብር አለ) ታምራት አለ (ክብር አለ) ህይወት አለ (ክብር አለ) ድነት አለ (ክብር አለ) ከፍታ አለ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው እንኳን በምድር መንግስተ ሰማይ ሁሉ አሻቅቦ ሚያየው ወደላይ የኢየሱስ ስም የስሞች ማማ ፃድቅ ጀግኗል ስሙን ሲሰማ ክብር አለ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ)
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out