Musikvideo

Credits

COMPOSITION & LYRICS
Michael Dires Tadesse
Michael Dires Tadesse
Songwriter
Ephrem Dires Tadesse
Ephrem Dires Tadesse
Songwriter
Samuel Dires Tadesse
Samuel Dires Tadesse
Songwriter

Songtexte

አይመለስም አፍሮ አይመለስም አይረታም አፍሮ አይሸነፍም አይመለስም አፍሮ አይመለስም አይሸሽም አፍሮ አያቆምም ሰንሰለት ቀንበር ትከሻየ ላይ ሊያደርጉኝ ሎሌ ተምነው በብር ሊገዙ ኩራቴን እምነት ክብር እና ስሜን ገብተው እኔውስጥ ሊቆጣጠሩኝ ሊያስቡ በእኔ ሚያውቁኝ መስሏቸው ሰጡኝ ለ ክተው ህልሜን አላማ ግቤን አለት ተቀርጿል በሥሜ እሳት በደሜ ውስጥ አለ ወኔ ጥቁር ቆዳ መራር ነው ሀሞቴ ያለኝ አቅም ወደር የለው ጉልበቴ አልመለሥ ወደ ኋላ ልበሙሉ ምንም አልፈራ ሞት ወይ መሆን አንድ ምርጫ ወደፊት ነው የለኝ መውጫ የሩቅ ኮኮብ ነኝ መንገደኛ የተመረጥኩ እንዳበራ አጭር መንገድ የለም በሂወቴ ማራቶን ነው ሩጫዬ አይመለስም አፍሮ አይመለስም አይረታም አፍሮ አይሸነፍም አይመለስም አፍሮ አይመለስም አይሸሽም አፍሮ አያቆምም ቁም ቁም ይሉኛል ቁም ልክ አይደለህም መስመሩ ይህ ነው ማለፍ አትችልም ከነሱ ወዲያ ሌላ አለም የልም እንደታሰሩ ማየት አይችሉም በምክንያት ነው የምራመደው ለሰው ሥል አላደርግ ለሰው ሥል አልተወው ለማሸነፍ ነው የምሮጠዉ አስር ሞት ቢመጣ አንዱን ግባ በለዉ (አይመለስም ወርቅ ነዉ ልቤ (አይመለስም እሳት የፈተነው (አይሸነፍም አሁን ወይ መቼም (አይሸነፍም ጊዜዉ የኔነዉ (አይመለስም ጀግና አልጠብቅም (አይመለስም ሂወቴን አንዲያድነዉ (አይሸነፍም እሥትንፋሴ እስኪያቆም (አይሸነፍም እፋለማለው አይመለስም አፍሮ አይመለስም አይረታም አፍሮ አይሸነፍም አይመለስም አፍሮ አይመለስም አይሸሽም አፍሮ አያቆምም
Writer(s): Michael Tadesse Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out