Στίχοι

የሰራሽኝ በደል ሥሩ ከሰደደ ይቅርታሽ ደረስኝ ምነው ከረፈደ ይቅርታሽ ደረስኝ ምነው ከረፈደ ምነው ከረፈደ ለይቅርታው ጊዜ አልዘገየሽም ወይ ያፈቀረ ጊዜው አይረዝምበትም ወይ ያፈቀረ ጊዜው አይረዝምበትም ወይ አይረዝምበትም ወይ ሆነሽ በደልኛ ጣል ጣል አድርገሺኝ ዛሬ ከተሰማሽ እኔን የሰራሺኝ ዛሬ ከተሰማሽ እኔን የሰራሺኝ እኔን የሰራሺኝ ልክ እንደቸልታሽ እንደኩያሽ በደል ምነው አልነገርሺኝ ለጥፋትሽ ምክንያት ምነው አልነገርሺኝ ለጥፋትሽ ምክንያት ለጥፋትሽ ምክንያት ሰው በበጋ በቀን ፀሐይ ከወጣለት ይቀዘቅዘዋል ይበርደዋል እንዴት ይቀዘቅዘዋል ይበርደዋል እንዴት ይበርደዋል እንዴት ከዛሬ ከነገ አዬ ሲጠብቅሽ ልቤ ከዛሬ ከነገ አዬ ሲጠብቅሽ ልቤ ትመጣለች ብዬ ወስኜ በሀሳቤ ትመጣለች ብዬ ወስኜ በሀሳቤ አልረፈደብሽም አዬ አልዘገየሽም ወይ አልረፈደብሽም አዬ አልዘገየሽም ወይ ለወደደ ጊዜ ፋታ ይሰጣል ወይ ለወደደ ጊዜ ፋታ ይሰጣል ወይ በጨዋታ መሀል አዬ ጣልቃ በቁምነገር በጨዋታ መሀል አዬ ጣልቃ በቁምነገር ስምሽን እየጠሩ ቢያወሩ ምን ነበር ስምሽን እየጠሩ ቢያወሩ ምን ነበር ለጥቂት ደቂቃ አዬ የራቅሺኝ እንደሆን ለጥቂት ደቂቃ አዬ የራቅሺኝ እንደሆን ማነው የሚያስጥለኝ ከሀሳብ ከሰቀቀን ማነው የሚያስጥለኝ ከሀሳብ ከሰቀቀን ይህንን ጠብቆ አዬ አክብሮ የቆየሽን ይህንን ጠብቆ አዬ አክብሮ የቆየሽን ምነው አስረፈድሽው ያዝሽው ቃልሽን ምነው አስረፈድሽው ያዝሽው ቃልሽን ቀኑ ሲረዝምብሽ አዬ እኔን ካላየሽኝ ቀኑ ሲረዝምብሽ አዬ እኔን ካላየሽኝ ጭንቀት ሲበዛብሽ ለኔ ካልነገርሽኝ ጭንቀት ሲበዛብሽ ለኔ ካልነገርሽኝ ይህን የሚያዋየኝ አዬ ያሁሉ አንደበትሽ ይህን የሚያዋየኝ አዬ ያሁሉ አንደበትሽ ዛሬ ለይቅርታው ምነው ዘገየሽ ዛሬ ለይቅርታው ምነው ረፈደብሽ ኦሆኦሆኦሆሆ ውውውውው
Writer(s): Traditional Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out