Περιλαμβάνεται σε

Συντελεστές

COMPOSITION & LYRICS
Muluken Mellesse
Muluken Mellesse
Songwriter

Στίχοι

ናኑ ናኑ ነይ ናኑ ናኑ ነይ ካንቺ አለኝ ጉዳይ ናኑ ናኑ ነይ ናኑ ናኑ ነይ ካንቺ አለኝ ጉዳይ የአባይ ጥቁር እንጨት ያብባል በሰኔ የአባይ ጥቁር እንጨት ያብባል በሰኔ ተጨነኩ ተጠበብኩ ወይ ሞኙ ወይ እኔ ተጨነኩ ተጠበብኩ ወይ ሞኙ ወይ እኔ እንቶቶም አልወጣ ዝቋላም አልወርድ እንቶቶም አልወጣ ዝቋላም አልወርድ አለች ከዚህ መንደር የምትወደድ አለች ከዚህ መንደር የምትወደድ መኝታው ጠባብ ነው ሰዉም አይጨምር መኝታው ጠባብ ነው ሰዉም አይጨምር ብቻ እሷ መታ ሲጠበኝ ይደር ናኑ ናኑ ነይ ናኑ ናኑ ነይ ካንቺ አለኝ ጉዳይ ናኑ ናኑ ነይ ናኑ ናኑ ነይ ካንቺ አለኝ ጉዳይ አባትሽ ሸማኔ እኔ ጥበብ ሰሪ አባትሽ ሸማኔ እኔ ጥበብ ሰሪ ልቧን ወሰድኩና አረኩት ደዋሪ ልቧን ወሰድኩና አረኩት ደዋሪ አለች እረብ እረብ ወገቧ ሊሰበር አለች እረብ እረብ ወገቧ ሊሰበር አልጋዉን ስንዛው ሽቦው ደህና ነበር አልጋዉን ስንዛው ሽቦው ደህና ነበር የመውደድ መድሃኒት በግራ እጇ አስራለች የመውደድ መድሃኒት በግራ እጇ አስራለች በደረቁ ለሊት ታስለፈልፋለች ናኑ ናኑ ነይ ናኑ ናኑ ነይ ካንቺ አለኝ ጉዳይ ናኑ ናኑ ነይ ናኑ ናኑ ነይ ካንቺ አለኝ ጉዳይ ናኑ ናኑ ነይ ናኑ ናኑ ነይ ካንቺ አለኝ ጉዳይ ገብስ እሽት ፈልፍለን ቁይልን ብንላት ገብስ እሽት ፈልፍለን ቁይልን ብንላት ይቺ የባለሃገር ልጅ የምታምሰው ናት ይቺ የባለሃገር ልጅ የምታምሰው ናት እስከ መቼ ድረስ ጸጉር ተበጥሮ እስከ መቼ ድረስ ጸጉር ተበጥሮ መቀስ የት ይገኛል ቁርጥ ነው ዘንድሮ መቀስ የት ይገኛል ቁርጥ ነው ዘንድሮ እኔም ልጅ እሷም ልጅ ተጋቡ ይሉናል እኔም ልጅ እሷም ልጅ ተጋቡ ይሉናል የተሰቀለዉን ማን ያወርድልናል ናኑ ናኑ ነይ ናኑ ናኑ ነይ ካንቺ አለኝ ጉዳይ ናኑ ናኑ ነይ ናኑ ናኑ ነይ ካንቺ አለኝ ጉዳይ ተረከዘ ሎሚ ጠብደል ያለ ባት ተረከዘ ሎሚ ጠብደል ያለ ባት ኮራ ያለ ዳሌ ሙትት ያለ አንጀት ኮራ ያለ ዳሌ ሙትት ያለ አንጀት ከሷ ጋራ አድሬ ሲነጋ ልሙት ከሷ ጋራ አድሬ ሲነጋ ልሙት ላፈር ኣይደለም ወይ የተፈጠርኩት ላፈር ኣይደለም ወይ የተፈጠርኩት ወይ ላሚቷ አልሞተች ወይ ጥጃ አልጠባት ወይ ላሚቷ አልሞተች ወይ ጥጃ አልጠባት ምን የቆረጠው ነው እንዲህ ያለባት ናኑ ናኑ ነይ ናኑ ናኑ ነይ ካንቺ አለኝ ጉዳይ ናኑ ናኑ ነይ ናኑ ናኑ ነይ ካንቺ አለኝ ጉዳይ
Writer(s): Traditional Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out