गाने

ቆይ የኔ ዘምናን ዘምናኒት የኔ ዘምናን በይ የኔ ዘምናን ዘምናኒት የኔ ዘምናን ለፍቅሯ ማርከሻ ታጣላት መድሃኒት ታጣላት መድሃኒት ቆይ የኔ ዘምናን ዘምናኒት የኔ ዘምናን በይ የኔ ዘምናን ዘመናኒት የኔ ዘመናን እንደዉ ለሷ መርቻ ታጣላት መድሃኒት ታጣላት መድሃኒት ከማር እንካ ብላ ወለላ አሳይታኝ በጣዕም አስከንፋ በጣዕም አስፈትታኝ አበደም ብትለኝ አልፈዋለዉ ችዬ ለማን አማታለዉ ስም አጠፋች ብዬ ለማን አማታለዉ ስም አጠፋች ብዬ ዛሬም ዘበናይ ነገም ዘበናይ ባይሆን አንዳንዴ አትመችም ወይ መሸም ዘበናይ ነጋም ዘበናይ ወዳጅ አንዳንዴም አይመችም ወይ አረ እናንዬ ይሄን ገበናዬን እንዴት ልሸሽገዉ እንዴት ልሸሽገዉ ነገር ሆዴ ገብቶ ክፍት እያረገዉ ክፍት እያረገዉ አረ ናንዬ ሰዉ ሁሉ ከዉስጡ እየፈላለገዉ አረ ናንዬ እየፈላለገዉ አረ ናንዬ እንደዉ የኛ ነገር ዛሬም ሀላል ነዉ ዛሬም ሀላል ነዉ ዘምናንዬ ወይ ዘምናንዬ ዘምናንዬ ወይ ዘምናንዬ ዘምናንዬ ወይ ዘምናንዬ ዘምናንዬ ወይ ዘምናንዬ ቆይ የኔ ዘምናን ዘምናኒት የኔ ዘምናን በይ የኔ ዘምናን ዘምናኒት የኔ ዘምናን እንደው እሷ መርቻ ታጣላት መድሃኒት ታጣላት መድሃኒት ተይ የኔ ዘምናን ዘምናኒት የኔ ዘምናን በይ የኔ ዘምናን ዘምናኒት የኔ ዘምናን ለፍቅሯ ማርከሻ ታጣላት መድሃኒት ታጣላት መድሃኒት ስታዘዝ መኖሬን ባሻነቴን አይታ ማፍቀርም ሳይከብዳት ሳይመስላት ዉለታ አልባስ የቸገረዉ የጐበዝ ደሃ አርጋ አዲስ ለምዳ መጣች ሰግዳ ልታዋጋ አዲስ ወዳ መጣች ወስዳ ልታዋጋ ዛሬም ዘበናይ ነገም ዘበናይ ባይሆን አንዳንዴ አትመችም ወይ መሸም ዘበናይ ነጋም ዘበናይ ወዳጅ አንዳንዴም አይመችም ወይ አረ እናንዬ የአምሳሉ ተመሳይ የአምላክ ልጅ አዳሙ የአምላክ ልጅ አዳሙ የሩቅ ይታየዋል እንኳን የገዳሙ እንኳን የገዳሙ አረ እናንዬ የት ገባሽ የት ወጣሽ አረ እናንዬ የት ቆየሽ ባልልም አረ እናንዬ የት ቆየሽ ባልልም አረ እናንዬ ሆድ ሆዴን ያልበላኝ አረ እናንዬ ያልቆጨኝ መሰል አረ እናንዬ ያልቆጨኝ መሰል ዘምናንዬ ወይ ዘምናንዬ ዘምናንዬ ወይ ዘምናንዬ ዘምናንዬ ወይ ዘምናንዬ ዘምናንዬ ወይ ዘምናንዬ
Writer(s): Elias Woldemariam, Yilma G/ab Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out