album cover
Gerado
album cover
Utwór Gerado został wydany 24 kwietnia 2006 przez Kabu Records, Inc. jako część albumu Aster's Ballads
Released24 kwietnia 2006
WytwórniaKabu Records, Inc.
BPM112
Melodyjność
Akustyczność
Valence
Taneczność
Energia

Tekst Utworu

ዋሆዬ እራቀ ፍቅር ጋር መሆኑን አወቃለሁ መሆኑን አወቃለሁ
ዋሆዬ እንዲ ነሽ እያለኝ እንዴት እኖራለሁ እንዴት እኖራለሁ
ዋሆዬ ሰው በቃኝ በማለት እያስመረረኝ እያስመረረኝ
ዋሆዬ ሃሳብ ወዲያ ወዲህ ሆኖ አስቸገረኝ ሆኖ አስቸገረኝ
ገራዶ ገራዶ ገራዶ
ገራዶ ገራዶ አፋፉ ላይ ገራዶ ያለሽው አደስ
ገራዶ ፍቅርዬን ሳቢለኝ ገራዶ አልመላለስ አልመላለስ አልመላለስ
ዋሆይ የዝንጅሮ መንገድ ቢከተሉት ገደል ቢከተሉት ገደል
ዋሆይ እስኪ ጨምርበት በበደል ላይ በደል በበደል ላይ በደል
ዋሆይ ዝንጀሮ እንኳን ባቅሙ አፋፍ ይዶልታል አፋፍ ይዶልታል
ዋሆይ ውጣልኝ ከ ሆዴ ሰው የገባበታል ሰው የገባበታል
ገራዶ ገራዶ ገራዶ
ገራዶ ገራዶ አፋፉ ላይ ገራዶ ያለሽው አደስ
ያንን ሳቢለኝ ገራዶ አልመላለስ አልመላለስ አልመላለስ
ዋሆዬ እራቀ ፍቅር ጋር መሆኑን አወቃለሁ መሆኑን አወቃለሁ
ዋሆዬ እንዲ ነሽ እያለኝ እንዴት እኖራለሁ እንዴት እኖራለሁ
ዋሆዬ ሰው በቃኝ በማለት እያስመረረኝ እያስመረረኝ
ዋሆዬ ሃሳብ ወዲያ ወዲህ ሆኖ አስቸገረኝ ሆኖ አስቸገረኝ
ገራዶ ገራዶ ገራዶ
ገራዶ ገራዶ አፋፉ ላይ ገራዶ ያለሽው አደስ
ገራዶ ፍቅርዬን ሳቢለኝ ገራዶ አልመላለስ አልመላለስ አልመላለስ
Written by: Aster Aweke
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...