Teledysk

Dostępny w

Kredyty

PERFORMING ARTISTS
Neway Debebe
Neway Debebe
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Neway Debebe
Neway Debebe
Songwriter

Tekst Utworu

የፍቅር እመቤት እእ ጓዴ የትዳሬ የልቤ ሰው ያንችን እጃ በእኔስ በኩል ትዝታሽ ልቤን ወረሰው ኧረ ፍቅርሽ ፍቅርሽ ፍቅር አይ ፍቅረሽ ፍቅርሽ የልቤ ውስጥ እሳት ይጎዳል የ እ መነምናል ያደላል ለህመም ለክሳት የለውም ታውቂዋለሽ ከጎኔ ሌላ ሰው ጭንቄን የሚያውቅልኝ ሀሳብ የማወሳው ርቀሽኝ ምንልሁን ሳይሽ የማረካው እንዲ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ እንዲ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው አንችው ነሽ መደሀኒቱ አትራቂው እቱ ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው ያላንችም አይሆንለት ተይ እዘኝለት የፍቅር እመቤት እእ ጓዴ የትዳሬ የልቤ ሰው ያንችን እጃ በእኔስ በኩል ትዝታሽ ልቤን ወረሰው ኧረ ፍቅርሽ ፍቅርሽ ፍቅርሽ አይ ፍቅረሽ የልቤ ውስጥ እሳት ይጎዳል የ እ መነምናል ያደላል ለህመም ለክሳት ከልብሽ ቤት ይስራ አይነቃነቅም እንዳታሳፍሪው ካንችው ጋር ነው የትም በደስታ እንደጀመርን በደስታ እንጨርሰው ይሰማሽ ጭንቀቴ ወይ በይኝ አንች ሰው ይሰማሽ ጭንቀቴ ወይ በይኝ አንች ሰው ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው ያላንችም አይሆንለት ተይ እዘኝለት ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው አንችው ነሽ መደሀኒቱ አትራቂው እቱ
Writer(s): Samuel Alemu, Neway Debebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out