Tekst Utworu

ገራገሩ ፍቅር ገራገሩ ገራገሩ ገራገሩ መውደድ ገራገሩ ገራገሩ ብሎ ብሎ ደግሞ ከምን ጣለኝ (ከባቡሩ) ብሎ ብሎ ደግሞ ከምን ጣለኝ (ከባቡሩ) ገራገሩ መውደድ ገራገሩ ገራገሩ ገራገሩ ፍቅር ገራገሩ ገራገሩ ብሎ ብሎ ደግሞ ከምን ጣለኝ (ከባቡሩ) ብሎ ብሎ ደግሞ ከምን ጣለኝ (ከባቡሩ) (ገራገሩ) ዐይን ዐይኔን እያየ (ገራገሩ) ሳያነጋግረኝ (ገራገሩ) ፈጠነ ባቡሩ (ገራገሩ) ካገሬ አደረሰኝ (ገራገሩ) ልጁ መንገደኛ (ገራገሩ) የሰው አገር ሰው (ገራገሩ) ምን ሊፈይድልኝ (ገራገሩ) ዐይን ዐይኑን ባየው ደንዳናው ልቤን (ናደው ናደው) ሰተት ብሎ ገባ (እንደለ-መደው) ይሉኝታ የለውም (ልጅ ነው ፍቅር) ምን ይሉኝ የማያውቅ (የማያፍር) ደንዳናው ልቤን (ናደው ናደው) ሰተት ብሎ ገባ (እንደለ-መደው) ይሉኝታ የለውም (ልጅ ነው ፍቅር) ምን ይሉኝ የማያውቅ (የማያፍር) ገራገሩ ፍቅር ገራገሩ ገራገሩ ገራገሩ መውደድ ገራገሩ ገራገሩ ብሎ ብሎ ደግሞ ከምን ጣለኝ (ከባቡሩ) ገራገሩ ፍቅር ገራገሩ ገራገሩ ገራገሩ ልቤ ገራገሩ ገራገሩ ብሎ ብሎ ደግሞ ከምን ጣለኝ (ከባቡሩ) (ገራገሩ) ልቤ ገራገር (ገራገሩ) ወንዝ ነው ጅረት (ገራገሩ) ይሄድ ይሄድና (ገራገሩ) ሲያልቅ አያምርበት (ገራገሩ) መቀነቴ ላልቷል (ገራገሩ) እንዴት ላጥብቀው (ገራገሩ) እኔንስ ያሰኘኝ (ገራገሩ) ፍቺው ፍቺው ገራገሩ ልቤ ገራገሩ ገራገሩ ገራገሩ ፍቅር ገራገሩ ገራገሩ ብሎ ብሎ ደግሞ ከምን ጣለኝ (ከባቡሩ) ብሎ ብሎ ደግሞ ከምን ጣለኝ (ከባቡሩ) (ገራገሩ) ታምምኩ ደከምኩልህ (ገራገሩ) ዐይንህን አይቼ (ገራገሩ) እንዴት ሊያረገኝ ነው (ገራገሩ) ገላህን ነክቼ (ገራገሩ) ልቤ ስጋና ደም (ገራገሩ) መች ቅቤ ነበር (ገራገሩ) ፍቅር እሳት ሆኖ (ገራገሩ) ያቀልጠው ጀመር ደንዳናው ልቤን (ናደው ናደው) ሰተት ብሎ ገባ (እንደለ-መደው) ይሉኝታ የለውም (ልጅ ነው ፍቅር) ምን ይሉኝ የማያውቅ (የማያፍር) ደንዳናው ልቤን (ናደው ናደው) ሰተት ብሎ ገባ (እንደለ-መደው) ይሉኝታ የለውም (ልጅ ነው ፍቅር) ምን ይሉኝ የማያውቅ (የማያፍር) ደንዳናው ልቤን (ናደው ናደው) ሰተት ብሎ ገባ (እንደለ-መደው) ይሉኝታ የለውም (ልጅ ነው ፍቅር) ምን ይሉኝ የማያውቅ (የማያፍር)
Writer(s): Gigi Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out