Lyrics

ሙዚቃ አይሰለቸኝ እኔ አንቺን ለመጠበቅ ልቤ ጓጉቷል እንጂ ምክንያቱን ለማወቅ ምክንያቱን ለማወቅ መጣው ብለሽ መጣሁ ስትዘገይ እኔ እሰጋለሁ ምን አገኛት ብዬ ስትዘገይ እኔ እሰጋለው ደግሞ እጨነቃለው ስትዘገይ እኔ እሰጋለው በሩን እከፍትና ስትዘገይ እኔ እሰጋለው ደጅ ደጁን አያለው ስትዘገይ እኔ እሰጋለው አዬ አይኔ አይንሽን ካየው ካገኘሁሽ ቆየ (ቆየ) ድንገት በመንገድ ላይ ወደኔ ስትመጪ ክፉ አገኘሽ ወይ (ወይ) የፍቅሯ ጽናቱ ሳይገለኝ በብርቱ ተላከኝ ተው ሂድና Ijoollee ተመለስ እይና (መታስ ቢሆን ijoollee) መጥታስ ቢሆን ማን አያት ሄዶ መጥታስ ቢሆን ማን አያት ልቤ እንጂነው ሊያገኛት ብሎ አላርፍ ያለው ቸኩሎ መጥታስ ቢሆን ማን አያት ሄዶ መጥታስ ቢሆን ማን አያት ልቤ እንጂነው ሊያገኛት ብሎ አላርፍ ያለው ቸኩሎ ከሩቅ ይሰማኛል ከሜዳው ልጆች ሲጫወቱ ከመስኩ ሳላያት ጨልሞ ቢመሻሽ እኔ አልተኛም ዛሬ በጭራሽ ወይ አንዱን ልጅ ልኬ ባረፍኩኝ ከስጋት ቀርታስ ቢሆን ሄዶ ከመንገድ ማን አያት ቀርታስ ቢሆን Anaa haa nyaatu ቀርታስ ቢሆን Anaa haa nyaatu ልቤ እንጂ ነው ሊያገኛት ብሎ አላርፍ ያለው ቸኩሎ Gabaabatee haftee Sana ilaala ala ilaala inni ናፍቋት ተጨነቀ ኧረ ልቤን ግራ ገባው (ልቤን ግራ ገባው) ላያት ከበራፉ ስንቴ ወጣው ስንቴ ገባው (ልቤን ግራ ገባው) ከመንገዱ ዝለቅና ከበቅሎ እግር ፍጠንና ና ijoollee ተላከኝ ሂድና (እይ እይ እይ እይ እይ እይ) ናና ተላከኝ ሂድና Ijoollee ተመለስ እይና (Godaana irrati kuftee) ናና ተላከኝ ሂድና Ijoollee ተመለስ እይና Akkuma baatee haftee Godaana irrati kuftee haftee Mucca koo barbaada bahee Otoo hin'debiin achumaan hafee Akkuma baatee haftee Godaana irrati kuftee haftee Mucca koo barbaada bahee Otoo hin'debiin achumaan hafee (Godaana irrati kuftee) Akkuma baatee haftee Godaana irrati kuftee haftee Mucca koo barbaada bahee Otoo hin'debiin achumaan hafee Akkuma baatee haftee Godaana irrati kuftee haftee Mucca koo barbaada bahee Otoo hin'debiin achumaan hafee (Godaana irrati kuftee)
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out