Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Abeba desalegn
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tesfaye Abebe
Songwriter
Lyrics
እድሜ መገስገሱን ከቶ ሰው ዘንግቶት
ነገ አልፎልኝ ይላል ማለፉን ረስቶት
አሄ ማለፉን ረስቶት
አይቀር መንፈራገጥ የሆድ እስኪሞላ
ወድቃ እስክትሰበር ህይወት እንደ ሸክላ
አሄ ህይወት እንደ ሸክላ
ጣሪያና ግድግዳው በወርቅ ቢሰራ
ገንዘብ ተቆልሎ ቢመስል ተራራ
አሀ ቢመስል ተራራ
በከፋው ጨለማ በዛ በሞት መንገድ
ተከትለው አይሄድም ሀብት የስጋ ዘመድ
አሀ ሀብት የስጋ ዘመድ
ያለዉ ከሌለው ጋር ተካፍሎ እንደመብላት
ለምን ይስታል እድሜ አይለውጥም ሀብት
የሌለው ዘመዱን ሸኝቶት በጥርሱ
ችግር ይዘው ሲሞት ምንድነው ማልቀሱ
Writer(s): Elias Woldemariam, Abrishe Zeget
Lyrics powered by www.musixmatch.com