Lyrics
እንዳትጥለኝ ባረገው ጥራኝ
እስከመጨረሻው ሳያስጠራኝ ጥራኝ
እስከመጨረሻው ሳያስጠራኝ ጥራኝ
በምወዳት እግዜር እላለሁ ተዉኝ
እንደው ብታስጠራኝ
ነይ ነይ ነይ ነይ ነይ
አራት መቶ ፍቅር ሶስት መቶ ትዝታ
አራት መቶ ፍቅር ሶስት መቶ ትዝታ
የምችለውን ስጠኝ አቤት የኔ ጌታ
የምችለውን ስጠኝ አቤት የኔ ጌታ
አማክሬው ነበር ልቤን በሚስጥር (ትዝታ)
አማክሬው ነበር ልቤን በሚስጥር (አዬ ትዝታ ትዝታ)
መርቃት ብሎኛል ይቅለልሽ አፈር (ትዝታ ትዝታ)
መርቃት ብሎኛል ይቅለልሽ አፈር (ትዝታ ትዝታ)
አራት መቶ ፍቅር መሸከም ፈርተሽ (ትዝታ ትዝታ)
አራት መቶ ፍቅር መሸከም ከብዶሽ (ትዝታ ትዝታ ትዝታ)
ይኽው ለዘላለም አፈር ተጫነሽ (ትዝታ ትዝታ)
ይኽው ለዘላለም አፈር ተጫነሽ (ትዝታ ትዝታ)
(ገዳዬ ገዳዬን ገዳዬ ገዳዬን)
ተወኝ አላልኩም ወይ ተኳኩሎ ገዳም
ተወኝ አላልኩም ወይ ተኳኩሎ ገዳም
አይ ወረተኛ ነው ይበቃል እንግድያም
Written by: Dawit Tilahun


