Music Video

Liresash Alchalkum
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Ermias Asefaw
Ermias Asefaw
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Ermias Asefaw
Ermias Asefaw
Songwriter
Danial Tamere Tekle
Danial Tamere Tekle
Songwriter

Lyrics

ምን ተክቼ ልርሳ መውደዴን በምኔ ሰው በሰው መተኪያ አላገኘም ጎኔ ኃያል ፅኑ ፍቅርሽ ጀግኖ አይሏል ቅስምንም ሰባብሮ ናፍቆትሽ ሰው ጥሏል ኃያል ፅኑ ፍቅርሽ ጀግኖ አይሏል ቅስምንም ሰባብሮ ናፍቆትሽ ሰው ጥሏል ተጫዋችነት ፈገግታዬ ጠፍቶ ባይተዋርነት ትካዜ በዝቶ ልቤን ከፍቅሬ ጋር እኔው ልኬልሽ ትዝታን አማጥኩልሽ ተጫዋችነት ፈገግታዬ ጠፍቶ ባይተዋርነት ትካዜ በዝቶ ልቤን ከፍቅሬ ጋር እኔው ልኬልሽ ትዝታን አማጥኩልሽ ልረሳሽ አልቻልኩም ፍቅርሽ እረትቶኛል ልለይሽ አልፈቅድም ኪዳን ሸብቦኛል ምንድነው መፍትሄው መላው ብልሀቱ መላ ካንቺ ካለ መላ በይኝ እቱ ምንድነው መፍትሄው መላው ብልሀቱ መላ ካንቺ ካለ መላ በይኝ እቱ ሰበብ ሆነ ምክንያት ጊዜ ቦታ አይመርጥ ፍቅርሽ ሲያብከነክን ውበትሽ ሲገለጥ ትዝታሽ ነካክቶ ፍቅሬ ተቀስቅሶ መብሰክሰክ መንደዴን ባየልኝ ደርሶ ትዝታሽ ነካክቶ ፍቅሬ ተቀስቅሶ መብሰክሰክ መንደዴን ባየልኝ ደርሶ ተጫዋችነት ፈገግታዬ ጠፍቶ ባይተዋርነት ትካዜ በዝቶ ከጎኔ መራቅሽን ልቤ እያወቀ ለምን ተጨነቀ ተጫዋችነት ኦ ፈገግታዬ ጠፍቶ ባይተዋርነት ትካዜ በዝቶ ከጎኔ መራቅሽን ልቤ እያወቀ ለምን ተጨነቀ ልረሳሽ አልቻልኩም ፍቅርሽ እረትቶኛል ልለይሽ አልፈቅድም ኪዳን ሸብቦኛል ምንድነው መፍትሄው መላው ብልሀቱ መላ ካንቺ ካለ መላ በይኝ እቱ ምንድነው መፍትሄው መላው ብልሀቱ መላ ካንቺ ካለ መላ በይኝ እቱ ኦሆ ኦሆ አሀ አልረሳሽ አልክድሽ ከልቤ ላይ ተተክለሽ አልችል አልኩኝ አንቺን መርሳት ኦሆ ኦሆ አልሆን አለኝ አንቺን መርሳት ለኔ ሆነሽ የልብ እሳት እንዴት ላቁም አንቺን መርሳት
Writer(s): Samuel Alemu, Danial Tamere Tekle Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out