album cover
Qalen
album cover
Qalen was released on July 21, 2023 by ela records as a part of the album Malefiya
July 21, 2023
Labelela records
BPM82
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

እንደ መጀመሪያው 'ለት
የእውነቴን ስሜት
እንደ መጀመሪያው ለታ
ዛሬም ላንቺ አለኝ ስሜት
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ ...ይ
ካንቺ ውጪ ሌላ አላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ ...ይ
ካንቺ ውጪ ሌላ አላይ
ፀንቷል ልብሽ በልቤ ቢተካ አመት በዘመን
አብሮ አደጌ ነውና ላመነኝ ሰው መታመን
ያውቃል ልብሽ የኔ አለም አው ምኖር ሰው ነኝ በቃሌ
ወዶ መተው በዋዛ እሺ አይለኝም አመሌ
ላላይ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ
ቃል አለኝ በፍቅርሽ የማይላላ
ላላይ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ
ቃል አለኝ በፍቅርሽ የማይላላ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ ...ይ
ካንቺ ውጪ ሌላ አላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ ...ይ
ካንቺ ውጪ ሌላ አላይ
እንደ መጀመሪያው 'ለት
የእውነቴን ስሜት
እንደ መጀመሪያው ለታ
ዛሬም ላንቺ አለኝ ስሜት
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ ...ይ
ካንቺ ውጪ ሌላ አላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ ...ይ
ካንቺ ውጪ ሌላ አላይ
አከብረዋለው እንጂ ፍቅርሽን እንደልደት
እንዴት እቸኩላለው ሰው ነበረኝ ለማለት
ሲኖር እዪው እለት ከለት ቅን ፍቅርሽን ዘክሮ
ልቤ አያውቅም በስህተት ካንቺ ሊለይ ሞክሮ
ላላይ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ
ቃል አለኝ በፍቅርሽ የማይላላ
ላላይ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ
ቃል አለኝ በፍቅርሽ የማይላላ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ ...ይ
ካንቺ ውጪ ሌላ አላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ
እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ ...ይ
ካንቺ ውጪ ሌላ አላይ
Written by: Bisrat Surafel, Frezer Abebe Werq
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...