album cover
Lanchi
album cover
Lanchi was released on July 21, 2023 by ela records as a part of the album Malefiya
July 21, 2023
Labelela records
BPM84
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Lyrics

ልቤ ልብ አለ ዛሬ አስተዋለ
ላንቺ ያልሆንኩት ለካስ ብዙ አለ
ልቤ ልብ አለ ዛሬ አስተዋለ
ላንቺ ያልሆንኩት ለካስ ብዙ አለ
ጠዋት ማታ እየሞኩት የፍቅርሽን ፀሃይ
እንዳሻኝ ኖሬያለሁ በልብሽ ሃገር ላይ
ስትወጂኝ እድሜሽን ሰውተሽ በደስታ
ልብ አልኩት ፍቅርሽን የማታ የማታ
ልቤ ልብ አለ ዛሬ አስተዋለ
ላንቺ ያልሆንኩት ለካስ ብዙ አለ
ለፍቅር ሰርክ አዲስ መውደድ ማይሰለቻት
አየሁኝ አንድ አንቺን ማርያም የሳመቻት
ኑሪብኝ በተራሽ ልብሽ ሆኖ እንዳሻው
መጀመሪያዬ ነሽ እስከ መጨረሻው
ላንቺ ያብቃኝ ላንቺ ያብቃኝ
ከኔ ደስታ ያንቺን እንዳስቀድም
አትሁኚብኝ አንድም
ላንቺ ያብቃኝ ላንቺ ያብቃኝ
ከኔ ደስታ ያንቺን እንዳስቀድም
አውውውው
ላንቺ ያብቃኝ ላንቺ ያብቃኝ
ከኔ ደስታ ያንቺን እንዳስቀድም
አትሁኚብኝ አንድም
ላንቺ ያብቃኝ ላንቺ ያብቃኝ
ከኔ ደስታ ያንቺን እንዳስቀድም
ላንቺ
Written by: Bisrat Surafel, Frezer Abebe Werq
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...