album cover
Semira
album cover
Semira was released on July 21, 2023 by ela records as a part of the album Malefiya
July 21, 2023
Labelela records
BPM107
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Lyrics

ሰሚራ ሆዬ ኦሆ
ሲሚራ ብዬ ነይ ባይኔ
ልዋል ልደር ወይ ኦሆይ
እስክናገረው ነይ ላይኔ
ቆንጆ ልጅ አይቶ ማድነቅ ባልከፋ
ተመታሁ እንጂ መልክሽ ሲያካፋ
ኩሩ ነው ሲሉ ገልጠው ታሪኬን
ከፊትሽ ብቆም አየሁት ልኬን
አማላዬ
ዘልቆ እየገባ ስሜትን
ያየሽ ሀሳቡ ብትንትን
አጃኢብ ምኑን ላስተንትን
አማላዬ
ባይሸነፍም እንደኔው
ጠቢብ ገልፆታል በቅኔው
አጃኢብ ውበት እንዲህ ነው
አታምርም ወይ ግን አይታችኃታል
ኦ አጃኢባ
ያያት በሙሉ ይከተላታል
ኦ አጃኢባ
ግን አለ ችግር
እሺ
ልተው ልናገር
እሺ
ስረታ በርታ
ሚለኝ አጣሁ እንጂ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
እያስበለጠሽ ንጉስ ከክብሩ
ካለሽ ቁጭ ይላል ያለ መንበሩ
ባይኔ መልክሽን ከመታደሜ
እንደሚሳል ሰው ቀረሁኝ ቆሜ
አማላዬ
ጨዋነት ይዞ ጨዋታ
ሞገስ ደርቦ ዝምታ
አየሁኝ ሌላ ከፍታ
አማላዬ
እምነት ባፀናው ማህተቤ
ተመላልሰሽ ነው ባሳቤ
አጃኢብ ያልኩት ቀርቤ
አታምርም ወይ ግን አይታችኃታል
ኦ አጃኢባ
ያያት በሙሉ ይከተላታል
ኦ አጃኢባ
ግን አለ ችግር
እሺ
ልተው ልናገር
እሺ
ስረታ በርታ
ሚለኝ ባጣም ሌላው
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ቆንጆ ቆንጂት
በዚያ ላይ ደሞ
ቆንጆ ቆንጂት
በዚያ ላይ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
ፓፓራ ፓፓራፓ
Written by: Abudi, Alemayehu Demeke, Bisrat Surafel
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...