album cover
Alemae
5
Pop
Alemae was released on December 19, 2025 by Drito Sounds as a part of the album Udet
album cover
AlbumUdet
Release DateDecember 19, 2025
LabelDrito Sounds
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM173

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tselimu
Tselimu
Background Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Nobel Assefa Zeleke
Nobel Assefa Zeleke
Songwriter
Yohannes Alemu Dagne
Yohannes Alemu Dagne
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Nobel Assefa Zeleke
Nobel Assefa Zeleke
Producer

Lyrics

ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
እንዲያው ገርሞኝ በትዘብት ኣፍ
ወተሽ ቀረሽ ከእጄ መዳፍ
ብበራለሽ ሆኜልሽ ጧፍ
ረግጠሺኝ አንደ ምንጣፍ
እንዲያው ገርሞኝ በትዘብት ኣፍ
ወተሽ ቀረሽ ከእጄ መዳፍ
ብበራለሽ ሆኜልሽ ጧፍ
ረግጠሺኝ አንደ ምንጣፍ
ሰው ኣይለይም ወይ
ወጥመድ ከሩቅ ኣይቶ
ቆፍረው ሲጥሉት
ጉድጓኣድ ውስጥ ከተው
በሰፈርሺው ቁና
ልትሰፈሪበት
የኔም ቀን ይነጋል
ይወጣል ሆኖ እውነት
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ ኣታስቢ
ኣልይዝም ቂም ባንቺ
ይበቀልሽ ኣምላክ
ደግመሽ ባትመጪ
ኩራዝ ይዤ ሻማ
ያለመቅረዝ ልቀር
እምባው ሲደርቅ ፀደይ
ፍንተው ይል ወይ ነገር
ብሰጥም ወይ ብወጣ
መረጋጋቴን ባጣ
ዓይከፋኝም መራቅሽ
መንገድሽ ይቅለልልሽ
ብሰጥም ወይ ብወጣ
መረጋጋቴን ባጣ
ዓይከፋኝም መራቅሽ
መንገድሽ ይቅለልልሽ
ብሰጥም ወይ ብወጣ
መረጋጋቴን ባጣ
ዓይከፋኝም መራቅሽ
መንገድሽ ይቅለልልሽ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
Written by: Nobel Assefa Zeleke, Yohannes Alemu Dagne
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...