album cover
Eruq
1
Pop
Eruq was released on December 19, 2025 by Drito Sounds as a part of the album Udet
album cover
AlbumUdet
Release DateDecember 19, 2025
LabelDrito Sounds
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM93

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tselimu
Tselimu
Background Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Nobel Assefa Zeleke
Nobel Assefa Zeleke
Songwriter
Yohannes Alemu Dagne
Yohannes Alemu Dagne
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Nobel Assefa Zeleke
Nobel Assefa Zeleke
Producer

Lyrics

ፀሀዪም ጠልቃለች ጊዜው ይሮጣል
ይሮጣል
አንድም ነፍስ የለም ከዚ ወና ፀጥ ብሏል
ፀጥ ብሏል
እያለ እያለ አቅሌን ያሳጣኝ
ያሳጣኝ
አስቶ አልበቃም ጨርቄንም ያስጣለኝ
ያስጣለኝ
ነፃ ልውጣ ብዬ ከልብሽ ከፍቅርሽ ከትሜ አስካድር
አስካድር
አስካድር
ከስሞ ቢቆይ የያዝኩልሽ አበባዬ እስከሚሆን አፈር
አፈር
አፈር
ነፃ ልውጣ ብዬ ከልብሽ ከፍቅርሽ ከትሜ አስካድር
አስካድር
አስካድር
ከስሞ ቢቆይ የያዝኩልሽ አበባዬ እስከሚሆን አፈር
አፈር
አፈር
ባትመጪም ቅጠሪኝ ይሆነኛል ተስፋ
ጉጉት ያኖረኛል ልብሽ ምን ቢከፋ
ባትመጪም ቅጠሪኝ ይሆነኛል ተስፋ
ጉጉት ያኖረኛል ልብሽ ምን ቢከፋ
ልብሽ ምን ቢከፋ
ልብሽ ምን ቢከፋ
ልብሽ ምን ቢከፋ
ልብሽ ምን ቢከፋ
ፀሀዪም ጠልቃለች ጊዜው ይሮጣል
ይሮጣል
አንድም ነፍስ የለም ከዚ ወና ፀጥ ብሏል
ፀጥ ብሏል
እያለ እያለ አቅሌን ያሳጣኝ
ያሳጣኝ
አስቶ አልበቃም ጨርቄንም ያስጣለኝ
ያስጣለኝ
ነፃ ልውጣ ብዬ ከልብሽ ከፍቅርሽ ከትሜ አስካድር
አስካድር
አስካድር
ከስሞ ቢቆይ የያዝኩልሽ አበባዬ እስከሚሆን አፈር
አፈር
አፈር
ነፃ ልውጣ ብዬ ከልብሽ ከፍቅርሽ ከትሜ አስካድር
አስካድር
አስካድር
ከስሞ ቢቆይ የያዝኩልሽ አበባዬ እስከሚሆን አፈር
አፈር
አፈር
Written by: Nobel Assefa Zeleke, Yohannes Alemu Dagne
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...