album cover
Neka
35
Pop
Neka was released on December 19, 2025 by Drito Sounds as a part of the album Udet
album cover
AlbumUdet
Release DateDecember 19, 2025
LabelDrito Sounds
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM87

Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tselimu
Tselimu
Background Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Nobel Assefa Zeleke
Nobel Assefa Zeleke
Songwriter
Yohannes Alemu Dagne
Yohannes Alemu Dagne
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Nobel Assefa Zeleke
Nobel Assefa Zeleke
Producer

Lyrics

እንቆቅልሽ ፍቅር
ማይፈቱ ቃላት
ሀገር ስጠኝ ብለሽ
ልቤን ግን ችላ ኣልሻት
የልቤስ ይሁነው
ፍጥሩ ነው ትርታ
ግራ የገባው ዐይኔ
መች ደፈረ ላፍታ
ሆድ ካገር ይሰፋል
ነበረ ተረቱ
እልፍ ጀግና ወድቆል
ባንቺ የተረቱ
ወይ ስሚኝ ከልብሸ
የልቤን አስከስታ
ስትመጭ ኣይደል
ወይ ዳንኪራ ሚመታ
ነካ ነካ ነካ ነካ አንዴ ጉስም ልቤን ደቃ
ረጋ ረጋ ረጋ ረጋ ሰብ አጣ አንቺን የሚተካ
ነካ ነካ ነካ ነካ አንዴ ጉስም ልቤን ደቃ
ረጋ ረጋ ረጋ ረጋ ሰብ አጣ አንቺን የሚተካ
ገለል በል ማሲንቆ
አትደብቀኝ መልኳን
ክራርም ደስ አለው
ሲደረደር ደጇ
ዋሽንቱም ከጄ ነው
እረኛው ቢጠፋም
ለጨዋታ አላንስም
ከበሮ ሲመታ
እምቢልታ ላስነፋ ጎሽሙ ነጋሪት
እነግራት ይመሰል ካንድ ሁለት የካቲት
እያለ ደረሰ ሃምሌና ነሃሴ
ጷግሜን እንኳን ልረፍ ቢርቀኝ ትካዜ
ነካ ነካ አንዴ ጉስም ደቃ
ነካ ነካ አንዴ ጉስም ደቃ
ጉስም ደቃ
ጉስም ደቃ
ጉስም ደቃ
ጉስም ደቃ
ነካ ነካ ነካ ነካ አንዴ ጉስም ልቤን ደቃ
ረጋ ረጋ ረጋ ረጋ ሰብ አጣ አንቺን የሚተካ
ነካ ነካ ነካ ነካ አንዴ ጉስም ልቤን ደቃ
ረጋ ረጋ ረጋ ረጋ ሰብ አጣ አንቺን የሚተካ
ነካ ነካ ነካ ነካ አንዴ ጉስም ልቤን ደቃ
ረጋ ረጋ ረጋ ረጋ ሰብ አጣ አንቺን የሚተካ
ነካ ነካ ነካ ነካ አንዴ ጉስም ልቤን ደቃ
ረጋ ረጋ ረጋ ረጋ ሰብ አጣ አንቺን የሚተካ
Written by: Nobel Assefa Zeleke, Yohannes Alemu Dagne
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...