album cover
Alamarrm
3,360
World
Alamarrm was released on August 11, 2006 by Nahom Records Inc as a part of the album Alamarrm (Ethiopian Contemporary Music)
album cover
Release DateAugust 11, 2006
LabelNahom Records Inc
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM89

Credits

Lyrics

አግኝቶ ማጣት ሰው ቢሰብርም
አምላኬን አላማርርም
አጣሁኝ ብዬ ብዙ አልደፈርም
ፈጣሪዬን አላማርርም ኦኦኦኦ
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም
በምድር እንደመጣው ያኔ ወዲህ ራቁቴን
ወደ ሶስት ክንድዋ ቤቴ ስሄድ ራቁቴን
ልበል እንደ እዮብ እኔ በስራው ሳልወቅሠው
እሱ እንዳመጣብኝ እኔ እሱ እስኪመልሰው
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም
ለጊዜው ሠው ቢያጣ ክብሩን በአንድ ጊዜ
አህህ አህህ ክብሩን በአንድ ጊዜ
ያጣው ሠው ያገኛል እሱ ባለ ጊዜ
አህህ አህህ አምላክ ባለ ጊዜ
አህህ ኦህህ
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም
አግኝቶ ማጣት ሰው ቢሰብርም
አምላኬን አላማርርም
አጣሁኝ ብዬ ብዙ አልደፈርም
ፈጣሪዬን አላማርርም ኦኦኦኦ
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም
ሳምንህ ጉድ ሠራኸኝ አልለውም የኣጄን
ስላጣሁኝ ዛሬ ድንገት በሠፊው ለምጄ
ህይወት እንደዚ ናት መቼም አያጣትም ጉድለት
አውጥታ ተራራ ሲያሻት ስታወርድ ቁልቁለት
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም
ለጊዜው ሠው ቢያጣ ክብሩን በአንድ ጊዜ
አህህ አህህ ክብሩን በአንድ ጊዜ
ያጣው ሠው ያገኛል እሱ ባለ ጊዜ
አህህ አህህ አምላክ ባለ ጊዜ
አህህ ኦህህ
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም)
አላማርርም አምላኬን አላማርርም
Written by: Tibebu Workyie
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...