Lyrics

ተከለከለ አሉ ተከለከለ አሉ ተከለከለ አሉ ተከለከለ አሉ በርሽ ያለ አመሉ ምነዉ መዘጋቱ ምነዉ መከልከሉ ምነዉ መዘጋቱ ምነዉ መከልከሉ ለወደደሽ ሁሉ ጉዳዬ ሳይሞላ ድንገት ሳላስብ ከኔ ወዲያ ሌላ አሰርሽ ማተብ እኔ ጭምት ስባል በስምሽ ስጣገር ማንን ተካሽብኝ ወየዉ የሰዉ ነገር ይዋል ይደር እንጂ ሆዴን እያመመዉ ትዝብት ነዉ ትርፉ ከተካሁብሽ ሰዉ ማን ይፈርድብኛል ብልሀት ባበጅላት ነይ ስላት ከራቀች ህጅ ብዬ ብተዋት እኔም አልበለጥ ተገምቼም አልቀር እሞክረዋለዉ የአንቺን ከሰዉ ባገኝ እድሌ ቢከፋ እንዲያዉ ባይሞላልኝ ያለመድኳት እርግብ ሌላ መረጠብኝ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬን አይ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬን አይ እየዉ ደማዬ እዩልኝ ዉበቷን አጥር ሲሸልማት የአባት ባለ ጋራ የእናት ባላንጣ አላት ታመጣለች ሲባል ሸጋ ለዝምድና ታራርቅ ጀመረ ስስት ሆነችና እራብ ያለ እንደሆን እህል ይጐረሳል ገላም ሲበርደዉ ጋቢ ይደረባል የድካም አቀበት በእንቅልፍ ይዘለቃል የፍቅር አባዜ በምን ይመከታል ወትሮም እኔ ነበርኩ መከለያ አጥሯ እሷ አትንኩኝ ስትል ሁሉን እሽ ባይዋ አይከለክሉትም የቆየን ወዳጅ ባይሆን ወንድም አርገዉ ያፅናኑታል እንጂ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬን አይ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬን አይ እየዉ ደማዬ ተከለከለ አሉ ተከለከለ አሉ ተከለከለ አሉ ተከለከለ አሉ በርሽ ያለ አመሉ ምነዉ መዘጋቱ ምነዉ መከልከሉ ምነዉ መዘጋቱ ምነዉ መከልከሉ ለወደደሽ ሁሉ ማስታወሻ ነዉ ወይ ለእድሜዋ መጨመር ዉበቷ ሲያጓጓ አጥር ናት ጥናግር የልጅነት ወጓን እናቷ ያዩላት ወደ ምንጭ አትወርድ ወይ ገበያ የላት እራብ ያለ እንደሆን እህል ይጐረሳል ገላም ሲበርደዉ ጋቢ ይደረባል የድካም አቀበት በእንቅልፍ ይዘለቃል የፍቅር አባዜ በምን ይመከታል ከእንጊድህ ሰዉ ብሎ ማን ይሆን የሚያምናት አላት ያሉት ጠፍቶ ሁሉም ሲዘረፋት ማተብሽኝ አላልተሸ አድርገሽ ባትሄጂዉ ሴቱስ ታመነበት ወንዱን አሳማሽዉ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬን አይ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬን አይ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬን አይ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬ እየዉ ደማዬን አይ እየዉ ደማዬ
Writer(s): Elias Woldemariam, Tsegaye Deboch Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out