album cover
Tey Dimam
6
Hip-Hop/Rap
Tey Dimam was released on May 15, 2026 by ela records as a part of the album Mewcha
album cover
AlbumMewcha
Release DateMay 15, 2026
Labelela records
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM97

Credits

PERFORMING ARTISTS
Meek1one
Meek1one
Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Kamuz Kassa
Kamuz Kassa
Composer
Wondwossen Yihub
Wondwossen Yihub
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
ela records
ela records
Executive Producer
Yuel Tekle
Yuel Tekle
Producer

Lyrics

Yeah,
ሚክ ዋን
አመሏ ነው ባያት አድጋ
ብትል ቅብጥ ሁሉም ጋ
ስመ ብዙ ሲጠሯት
የዉበት ዳር እያሏት ( የዉብ ዳር )
ባያት ባያት ኣድገሽ ስል ባያት
ኩራት ኩራት ብሎሽ ነው ወይ ፍርሃት
ተይ ና በይኝ ልምጣ
ፆላል ልሁንልሽ
ተይ ዝናቡም ፀሐዩም
ከቶ እንዳይነካሽ
ታምሪያለሽ ማማር ባይሽ ብልሽ ዳር ዳር
አታውቂም እንዴ ማርከሽ አዝነሽ ማማር
መወደድሽን ባንዴ (ተይ ድማም)
ተይ ተቀበይ ዉዴ (ተይ ድማም ተይ)
ማፈቅር ከልምዴ (ተይ ድማም)
ተይ አይቀናም በ አንዴ (ተይ ድማም ተይ)
መውደድ እኮ አንዳንዴ (ተይ ድማም)
ተይ ፀጋ ነው ዉዴ (ተይ ድማም ተይ)
ወዳጅም ዉዴ (ተይ ድማም)
ተይ አይገጥምም ባንዴ (ተይ ድማም ተይ)
(ተይ ድማም)
(ተይ ድማም ተይ)
(ተይ ድማም)
(ተይ ድማም ተይ)
ዉበትሽ ስዕል እየቆየ ኩራትሽ ጎልቶ ታየ
አካል ገላሽ በ አያት አድጎ
ጠፋ አቻሽ ተፈልጎ
ባያት ባያት ኣድገሽ ስል ባያት
ኩራት ኩራት ብሎሽ ነው ወይ ፍርሃት
ተይ ስትወደጂ አዎ አታረፋፍጂ
ተይ በፍቅር ኩራት ተይ
ለፆድቅም አይተርፍሽ ለእራት
ታምሪያለሽ ማማር ባይሽ ብልሽ ዳር ዳር
አታውቂም እንዴ ማርገሽ አዝለሽ መማር
መወደድሽን ባንዴ (ተይ ድማም)
ተይ ተቀበይ ዉዴ (ተይ ድማም ተይ)
ማፈቅር ከልምዴ (ተይ ድማም)
ተይ አይቀናም ባንዴ (ተይ ድማም ተይ)
መውደድ እኮ አንዳንዴ (ተይ ድማም)
ተይ ፀጋ ነው ዉዴ (ተይ ድማም ተይ)
ወዳጅም ዉዴ (ተይ ድማም)
ተይ አይገጥምም ባንዴ (ተይ ድማም ተይ)
Yeah ታምሪያለሽ ( ታምሪያለሽ በጣም)
ገዳይ ነሽ ( ታምሪያለሽ በጣም)
ታምሪያለሽ ( ታምሪያለሽ በጣም)
ገዳም ነሽ የ ዉበት ገዳም
አዎ የ ጠባይ ገዳም
ግን አዝነሽ አታውቂም ለ አዳም
አፍቅረሽ ኑሪ እንጂ አይጎዳም
መወደድሽን ባንዴ (ተይ ድማም)
ተይ ተቀበይ ዉዴ (ተይ ድማም ተይ)
ማፈቅር ከልምዴ (ተይ ድማም)
ተይ አይቀናም በ አንዴ (ተይ ድማም ተይ)
መውደድ እኮ አንዳንዴ (ተይ ድማም)
ተይ ፀጋ ነው ዉዴ (ተይ ድማም ተይ)
ወዳጅም ዉዴ (ተይ ድማም)
ተይ አይገጥምም በ አንዴ (ተይ ድማም ተይ)
(ተይ ድማም)
(ተይ ድማም ተይ)
(ተይ ድማም)
(ተይ ድማም ተይ)
(ተይ ድማም)
(ተይ ድማም ተይ)
(ተይ ድማም)
(ተይ ድማም ተይ)
Written by: Kamuz Kassa, Wondwossen Yihub
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...