Lyrics

የጥቅምት አበባ የጥቅምት አበባ የጥቅምት አበባ ነሽ አሉ አወድሽው አካሌን በሙሉ የጥቅምት አበባ የጥቅምት አበባ የጥቅምት አበባ ለሽታ ለኔ ግን ጣልሽብኝ ትዝታ ንብ ሆኜ መጥቼ እንዳይሽ ፈገግ ብሎ ይቆየኝ ጥርስሽ መጣለሁ ጠብቂኝ በርሬ ታዲያ ላልመለስ አፍሬ ተጣልቷል አይኗ ከአይኔ ጋር አስታርቁኝ እንዴት ይነጋል ንገሯት አለሁ ትበለኝ በእሷ ነው እረፍት የማገኝ ሆይ ሆይ የቱ ተወዶ ሆይ ሆይ የቱ ሊጠላ ሆይ ሆይ መላ አካለቷ ሆይ ሆይ በውበት ሞላ ሆይ ሆይ የንጋት ኮከብ ሆይ ሆይ የንጋት ልጅ ሆይ ሆይ አንቺን እያሰብኩ ሆይ ሆይ ልክረመው እንጂ ሆይ ሆይ ምነው በደጅ ሆይ ሆይ ኮራ በይ እንጂ ሆይ ሆይ ምነው በማዶ ሆይ ሆይ የሰው ልብ ወስዶ ሆይ ሆይ ምነው በሩቁ ሆይ ሆይ እየናፈቁ ሆይ ሆይ ምነው በበሩ ሆይ ሆይ ሳያናግሩ የጥቅምት አበባ የጥቅምት አበባ የጥቅምት አበባ ነሽ አሉ አወድሽው አካሌን በሙሉ የጥቅምት አበባ የጥቅምት አበባ የጥቅምት አበባ ለሽታ ለኔ ግን ጣልሽብኝ ትዝታ ክንፍ አውጥቼ ላንጃብ በላይሽ ፍቅር ነው አትፍረጅ እባክሽ ማረፊያ አለ ወይ ፍቅርዬ እንዳዋይሽ ሚስጥር ጠጋ ብዬ የጥቅምት አበባ ነሽ አካል ሰው ነይ ናፈኩሽ ውበት መአዛሽ ለሽታ ፍኪልኝ ልቤ ያግኝ ደስታ ሆይ ሆይ የቱ ተወዶ ሆይ ሆይ የቱ ሊጠላ ሆይ ሆይ መላ ተፈጥሮሽ ሆይ ሆይ በውበት ሞላ ሆይ ሆይ የንጋት ኮከብ ሆይ ሆይ የንጋት ልጅ ሆይ ሆይ አንቺን እያሰብኩ ሆይ ሆይ ልክረመው እንጂ ሆይ ሆይ ምነው በደጅ ሆይ ሆይ ኮራ በይ እንጅ ሆይ ሆይ ምነው በማዶ ሆይ ሆይ የሰው ልብ ወስዶ ሆይ ሆይ ምነው በሩቁ ሆይ ሆይ እየናፈቁ ሆይ ሆይ ምነው በበሩ ሆይ ሆይ ሳያናግሩ ሆይ ሆይ ምነው በደጅ ሆይ ሆይ ኮራ በይ እንጅ ሆይ ሆይ ምነው በማዶ ሆይ ሆይ የሰው ልብ ወስዶ ሆይ ሆይ ምነው በሩቁ ሆይ ሆይ እየናፈቁ ሆይ ሆይ ምነው በበሩ ሆይ ሆይ ሳያናግሩ
Writer(s): Neway Debebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out