制作
出演艺人
Abdu Kiar
表演者
作曲和作词
Abdu Kiar Kahssay
词曲作者
歌词
እንኳን እንኳን እንኳን ለዚህ አበቃን
ይመስገን ይመስገን ለዚህ ያደረሰን
ገና ገና እናያለን ገና
እሰይ እሰይ ካቆየንስ እሰይ
ስንት አመት ሞላን ውዴ በፍቅር
ስንት አመት ሞላን ውዴ በፍቅር
ምን ያላሳለፍነው አለ በደስታ በችግር
በህመም በጤና እኔናንቺ በደስታ በፍቅር
እስቲ ፈታ እንበል ወዝ ወዝ ፍቅሬ እኔናንቺ ወዝ ወዝ
ይህን ልዩ ቀን ወዝ ወዝ እናስታውስ እንጂ ወዝ ወዝ
እስቲ ፈታ እንበል ወዝ ወዝ ዛሬ ምሽቱን ወዝ ወዝ
አንቺም ዘንጪ ወዝ ወዝ ሞቅ አርጊው ቤቱን ወዝ ወዝ
Let's celebrate. Let's celebrate
This is our anniversary honey, let's celebrate
ውዴ እኔናንቺ Let's celebrate
ውዴ እኔናንቺ Let's celebrate
እስቲ ፈታ እንበል ወዝ ወዝ ፍቅሬ እኔናንቺ ወዝ ወዝ
ይህን ልዩ ቀን ወዝ ወዝ እናስታውስ እንጂ ወዝ ወዝ
እስቲ ፈታ እንበል ወዝ ወዝ ዛሬ ምሽቱን ወዝ ወዝ
አንቺም ዘንጪ ወዝ ወዝ ሞቅ አርጊው ቤቱን ወዝ ወዝ
እንኳን እንኳን እንኳን ለዚህ አበቃን
ይመስገን ይመስገን ለዚህ ያደረሰን
ገና ገና እናያለን ገና
እሰይ እሰይ ካቆየንስ እሰይ
ስንት አመት ሞላን ውዴ በፍቅር
ስንት አመት ሞላን ውዴ በፍቅር
ምን ያላሳለፍነው አለ በደስታ በችግር
በህመም በጤና እኔናንቺ በደስታ በፍቅር
ጥሩና መጥፎ ወዝ ወዝ ስንቱን እያየን ወዝ ወዝ
ሁለት ነፍሶች ወዝ ወዝ አንድ ሆነን ቆየን ወዝ ወዝ
የነፍሶቻችን ወዝ ወዝ አንድ የመሆን ሚስጥር ወዝ ወዝ
መተሳሰብ ነው ወዝ ወዝ ማፍቀር ያለ አጥር ወዝ ወዝ
Let's celebrate. Let's celebrate
This is our anniversary honey, let's celebrate
ውዴ እኔናንቺ Let's celebrate
ውዴ እኔናንቺ Let's celebrate
እስቲ ፈታ እንበል ወዝ ወዝ ፍቅሬ እኔናንቺ ወዝ ወዝ
ይህን ልዩ ቀን ወዝ ወዝ እናስታውስ እንጂ ወዝ ወዝ
እስቲ ፈታ እንበል ወዝ ወዝ ዛሬ ምሽቱን ወዝ ወዝ
አንቺም ዘንጪ ወዝ ወዝ ሞቅ አርጊው ቤቱን ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ
Written by: Abdu Kiar Kahssay

