Lyrics

መድረሴ ነበር ወደኸኝ ሲጨንቅህ ያኔ ባልወድ አደል ወይ ያንተን እምባ ማየት እኔ ቢቀልልህ ብዬ ነበር የፍቅር ጭንቀትህ ያልጨከንኩት ባልወድ ነው ስታዝን ማየት ሌላ ሆነ ታሪካችን ተላመድንና ልቤን ሠጠው ያዘኝ ፍቅር ብርቱ ሆኖ የፀና ስትከፋ ስትጨነቅ አፍቅረኸኝ ያኔ ዛሬ እንደምን ጨቀንክና እያነባ አይኔ ፍቅር ይዞህ ስትነግረኝ አይዞህ ያልኩህን ዛሬ እንደምን ጨቀንክና ችላ አልከኝ እኔን እህ... ዛሬ የታለህ መች ደረስክ ለጭንቄ እህ... ይከፋኛል እኔ አላውቅም ስቄ እህ... በተራዬ በፍቅርህ ስጉላላ ምንም አትበል ልለምንህ አትሁን የሌላ መድረሴ ነበር ወደኸኝ ሲጨንቅህ ያኔ ባልወድ አደል ወይ ያንተን እምባ ማየት እኔ ቢቀልልህ ብዬ ነበር የፍቅር ጭንቀትህ ያልጨከንኩት ባልወድ ነው ስታዝን ማየት ሌላ ሆነ ታሪካችን ተላመድንና ልቤን ሠጠው ያዘኝ ፍቅር ብርቱ ሆኖ የፀና አትከፋ አትጨነቅ አለሁልህ ብዬ ያንተን አለም ሣቅ ሞላሁት የኔን አለም ጥዬ የማይሆነው ያላመንኩት እንደምን ደረሰ ዛሬ ሠምጧል የታል ልቤ ያንተን የታገሠ እህ... ዛሬ የታለህ መች ደረስክ ለጭንቄ እህ... ይከፋኛል እኔ አላውቅም ስቄ እህ... በተራዬ በፍቅርህ ስጉላላ ምንም አትበል ልለምንህ አትሁን የሌላ እህ... ዛሬ የታለህ መች ደረስክ ለጭንቄ እህ... ይከፋኛል እኔ አላውቅም ስቄ እህ... በተራዬ በፍቅርህ ስጉላላ ምንም አትበል ልለምንህ አትሁን የሌላ እህ... (አትሁን, አትሁን, አትሁን የሌላ) ዛሬ የታለህ መች ደረስክ ለጭንቄ (አትሁን, አትሁን, አትሁን የሌላ) እህ... ይከፋኛል እኔ አላውቅም ስቄ እህ... በተራዬ በፍቅርህ ስጉላላ ምንም አትበል ልለምንህ አትሁን የሌላ
Writer(s): Mahmoud Ahmed Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out