Music Video

Aster Aweke - Checheho (Full Album)
Watch {trackName} music video by {artistName}

Credits

PERFORMING ARTISTS
Aster Aweke
Aster Aweke
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Aster Aweke
Aster Aweke
Songwriter

Lyrics

ኦሆሆሆሆሆሆሆ እህህህህህህ እኔስ ብዬ ነበር ትዳር እይዛለሁ ስፈራ ስፈራ ይኸው መሽቶ ቀረሁ ኩሉን ተኳኳልኩና ቀረሁኝ ከቤት ነገ ዛሬን ሲተካ አለሁ በፍርሃት ኩሉን ተኳኳልኩና ቀረሁኝ ከቤት ነገ ዛሬን ሲተካ አለሁ በፍርሃት እኔስ ብዬ ነበር ትዳር እይዛለሁ ስፈራ ስፈራ ይኸው መሽቶ ቀረሁ ኩሉን ተኳኳልኩና ቀረሁኝ ከቤት ነገ ዛሬን ሲተካ አለሁ በፍርሃት ኩሉን ተኳኳልኩና ቀረሁኝ ከቤት ነገ ዛሬን ሲተካ አለሁ በፍርሃት ኦሆሆሆሆሆሆሆ እህህህህህህ ኦሆሆሆሆሆሆሆ እህህህህህህ ቸኩለው ቢሮጡ ያለ እቅድ መሰበር አለና ከመንገድ ማስተዋል ለራሴ ይጠቅመኛል ከሚመጣው መዘዝ ያድነኛል ከሚመጣው መዘዝ ያድነኛል ኦሆሆሆሆሆሆሆ ትዳር ጥሩ ነበር ብቻውን አራግፎት ቢመጣ እንከኑን ኡኡኡ አፍሶ መልቀሙን የሚገኝ የትዳር ጓደኛ ማን ይሆን የነገው ተረኛ ኤሄይይ ባይሆን ወረተኛ ኦሆሆሆሆሆሆሆ እህህህህህህ ኦሆሆሆሆሆሆሆ እህህህህህህ እኔስ ብዬ ነበር ትዳር እይዛለሁ ስፈራ ስፈራ ይኸው መሽቶ ቀረሁ ኩሉን ተኳኳልኩና ቀረሁኝ ከቤት ነገ ዛሬን ሲተካ አለሁ በፍርሃት ኩሉን ተኳኳልኩና ቀረሁኝ ከቤት ነገ ዛሬን ሲተካ አለሁ በፍርሃት ኦሆሆሆሆሆሆሆ እህህህህህህ ኦሆሆሆሆሆሆሆ እህህህህህህ መራጭ ነሽ ይሉኛል ጓደኞቼ ብመርጥስ ምን አለ ሰው አይቼ ያገኙትን አፍሰው ቢበሉት ያስቸግር የለም ወይ ሲውጡት ያስቸግር የለም ወይ ሲውጡት መራጭ ነሽ ይሉኛል ጓደኞቼ ብመርጥስ ምን አለ ሰው አይቼ ያገኙትን አፍሰው ቢበሉት ያስቸግር የለም ወይ ሲውጡት ያስቸግር የለም ወይ ሲውጡት ብፈራም ልክ ነው ስሜቴ ትዳርን አክብጄ ማየቴ ኡኡኡ ለነገው ሕይወቴ የይስሙላ ትዳር ግርጣት አያወዛም ቢቀቡት ቅባት አይ አይ አይ ካልቆረጡበት ኦሆሆሆሆሆሆሆ ብፈራም ልክ ነው ስሜቴ ትዳርን አክብጄ ማየቴ ኡኡኡ ለነገው ሕይወቴ የይስሙላ ትዳር ግርጣት አያወዛም ቢቀቡት ቅባት አይ አይ አይ ካልቆረጡበት ካልቆረጡበት ኦሆሆሆሆሆሆሆ ያገኙትን አፍሰው ቢበሉት ኦሆሆሆሆሆሆሆ ያስቸግር የለም ወይ ሲውጡት ኦሆሆሆሆሆሆሆ አሄሄ ጓደኞቼ መራጭ ነሽ ይሉኛል ጓደኞቼ ብመርጥስ ምን አለ ሰው ለይቼ ብመርጥስ ምን አለ ወንድ አይቼ ኤሄሄሄሄሄሄ ኤሄሄሄሄሄሄ ጓደኞቼ ጓደኞቼ ብመርጥስ ምን አለ ሰው አይቼ ብመርጥስ ምን አለ ሰው አይቼ ኤሄሄ ጓደኞቼ አሉ ጓደኞቼ አሉኝ ጓደኞቼ ብመርጥስ ምን አለ ሰው አይቼ ብመርጥስ ምን አለ ሰው አይቼ ኦሆሆሆሆሆሆሆ ኦሆሆሆሆሆሆሆ ኦሆሆሆሆሆሆሆ ኦሆሆሆሆሆሆሆ
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out