Lyrics

ይሰማኛል ደስታ ከሌሎች አብልጣ ኖራ እያለች ወደኔ ስትመጣ አታምርም ወይ ታድያ የእውነት እዩአታ ገና ከእሩቅ በአይኖቿ ምትረታ (እዩአት) የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ(እዩአት) እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች (እዩኣት) የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ(እዩኣት) እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች ከውበት ከመልክሽ በላይ ቁም ነገረኛ አስተዋይ ባስተሳሰብሽ ምትሀት ያንሰኛል ወይ መረታት ከውበት ከመልክሽ በላይ ቁም ነገረኛ አስተዋይ ባስተሳሰብሽ ምትሀት ያንሰኛል ወይ መረታት ቁንጅና ማለት እንደዚ ነው የለም ስለኔ የማትሆነው ቀና አሳቢ ናት ደግ መልካም በሌላ አትተካም ቁንጅና ማለት እንደዚ ነው የለም ስለኔ የማትሆነው በቀን በፀሀይ በጨረቃ ደስተኛ ናት በቃ (እዩአት) የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ(እዩአት) እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች (እዩአት) የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ(እዩአት) እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች ይሰማኛል ደስታ ከሌሎች አብልጣ ኖራ እያለች ወደኔ ስትመጣ አታምርም ወይ ታድያ የእውነት እዩአታ መጣች ለቁም ነገር ለጫወታ (እዩአት) የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ(እዩአት) እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች (እዩአት) የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ (እዩአት) እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች ተወዳጅ ፍቅር አዋቂ የኔን ደስታ ናፋቂ ሰላም ሰጠኝ ለዘመኔ ካንቺጋራ መሆኔ ተወዳጅ ፍቅር አዋቂ የኔን ደስታ ናፋቂ ሰላም ሰጠኝ ለዘመኔ ካንቺጋራ መሆኔ ቁንጅና ማለት እንደዚ ነው የለም ስለኔ የማትሆነው ቀና አሳቢ ናት ደግ መልካም በሌላ አትተካም ቁንጅና ማለት እንደዚ ነው የለም ስለኔ የማትሆነው በቀን በፀሀይ በጨረቃ ደስተኛ ናት በቃ (እዩአት) የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ (እዮአት) እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች (እዩአት) የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ (እዩአት) እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች
Writer(s): Solomon Ambaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out