Music Video

3. Bereket Tesfaye አቤት ደግነት Abet Degibet በረከት ተስፋዬ አቤት ደግነት
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Lyrics

እውነትነቱን በመስቀል ላይ መቶ አለቃው ጌታዬን ቢያይ ተንበረከከ ሰገደለት ቢነካው የጌታ ቅንነት እንኳን አሁን ከፍ ከፍ ብሎ አሸንፎአል ተንጠልጥሎ ሳያስፈራራ ሰው አንበርካኪ እንደእርሱ የለም ፍቅር ሰባኪ አቤት ደግነት ቸርነቱ ለሰው ያሳው ምህረቱ አቤት ደግነት ቸርነቱ ለሰው ያሳው ምህረቱ አቤት ደግነት ቸርነቱ ለሰው ያሳው ምህረቱ አቤት ደግነት ቸርነቱ ለሰው ያሳው ምህረቱ አቤት ደግነት ቸርነቱ ለሰው ያሳው ምህረቱ አቤት ደግነት ቸርነቱ ለሰው ያሳው ምህረቱ እልልልልልልልል ፍቅር ምህረቱን የቀመሱቱ ውበቱን ያዩ ሐዋሪያቱ ስለእርሱ ኖረው መረጡ ሞት ለክብሩ ሆኑ ሰማዕታት ተነክተው በምህረቱ ተነክተው በቸርነቱ ነክቶአቸው ገርነቱ ነክቶአቸው የዋህነቱ የቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠ ኢየሱስ አይቶ ያልደነገጠ ልከተልህ ያላለ ማነው የኢየሱስ ፍቅር አሸናፊ ነው ከጫፍ ጫፍ ስንቱን ማረከ በፍቅሩ አንበረከከ ምን ዓይነት ፍቅር ነው እንጃ ወደድነው ያለ ጠመንጃ ከጫፍ ጫፍ ስንቱን ማረከ በፍቅሩ አንበረከከ ምን ዓይነት ፍቅር ነው እንጃ ወደድነው ያለ ጠመንጃ አቤት ትህትና አይ ቅንነት ሰው ያስተማረ ኖሮ በህይወት የሚሸጠውን እግር ያጠበ ሩሩህ ነው ጌታ ፍቅር ያነገበ ይህንን ጌታ የምቶዱት እስኪ በእልልታ እየሱስን እንዲ በሉት ይህንን ጌታ የምቶዱት እስኪ ከኔ ጋር እየሱስን እንዲ በሉት እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ እንዳንተ ያለ የትም የለ
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out