Lyrics

በምድረ ፡ በዳ ፡ የሆነኝ ፡ ጥላ ያኔ ፡ የተሸከመኝ ፡ ሆኖኝ ፡ ከለላ (፪x) ዛሬም ፡ ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ጊዜና ፡ ሁኔታ ፡ የማይለውጠው (፪x) ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ዛሬም ፡ ጌታ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነገም ፡ ጌታ (፪x) አዝ፦ ነፍሴ ፡ በጌታ ፡ ሃሴት ፡ አደረገች በጌታ ፡ ሃሴት ፡ አደረገች ዛሬም ፡ ብድራቱን ፡ እያሰበች ብድራቱን ፡ እያሰበች (፪x) በእርሱ ፡ ቸርነት ፡ አምናን ፡ አልፌ በበረታው ፡ ክንድ ፡ ላይ ፡ ተደግፌ (፪x) ዛሬ ፡ ደስ ፡ ብሎኝ ፡ እዘምራለሁ የሠማይን ፡ አምላክ ፡ አመልከዋለሁ (፪x) ሃዘኔ ፡ ጠፍቶ ፡ በደስታ እዘምራለሁ ፡ ለዚህ ፡ ጌታ ሞገስ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብር ፡ ይሁን ልሰዋ ፡ ዜማ ፡ ያማረውን አዝ፦ ነፍሴ ፡ በጌታ ፡ ሃሴት ፡ አደረገች በጌታ ፡ ሃሴት ፡ አደረገች ዛሬም ፡ ብድራቱን ፡ እያሰበች ብድራቱን ፡ እያሰበች (፪x) ድል ፡ አስለምዶኛል ፡ ጠላትን ፡ ማሸነፍ ረግጬው ፡ አልፋለሁ ፡ ሺህ ፡ ጦር ፡ ቢሰለፍ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ጉልበቴ ፡ ስልጣንን ፡ የሰጠኝ አሸናፊው ፡ ጌታ ፡ አሸናፊ ፡ ያረገኝ ዘመን ፡ መጣ ፡ መጣ ፡ የዜማ ፡ ወራቱ ኢየሱስ ፡ የሚከብርበት ፡ ሲመለክ ፡ በቤቱ ያማረ ፡ ዝማሬ ፡ ቅኔዉም ፡ ለእርሱ ፡ ነው የይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ መታመኛዬ ፡ ነው መታመኛዬ ፡ ነው (፪x) መደገፊያ ፡ ነው (፪x) ድል ፡ አስለምዶኛል ፡ ጠላትን ፡ ማሸነፍ ረግጬው ፡ አልፋለሁ ፡ ሺህ ፡ ጦር ፡ ቢሰለፍ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ጉልበቴ ፡ ስልጣንን ፡ የሰጠኝ አሸናፊው ፡ ጌታ ፡ አሸናፊ ፡ ያረገኝ ዘመን ፡ መጣ ፡ መጣ ፡ የዜማ ፡ ወራቱ ኢየሱስ ፡ የሚከብርበት ፡ ሲመለክ ፡ በቤቱ ያማረ ፡ ዝማሬ ፡ ቅኔዉም ፡ ለእርሱ ፡ ነው የይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ መታመኛዬ ፡ ነው መታመኛዬ ፡ ነው (፪x) መደገፊያ ፡ ነው (፪x) መታመኛዬ ፡ ነው (፪x) መደገፊያ ፡ ነው (፪x)
Writer(s): Samuel Alemu, Daniel Amdemichael Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out