Music Video

Abet Miheret Yebezalet
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Daniel Amdemichael Amdemariam
Daniel Amdemichael Amdemariam
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Daniel Amdemichael Amdemariam
Daniel Amdemichael Amdemariam
Songwriter

Lyrics

አዝ፦ አቤት ፡ ምሕረት ፡ የበዛለት ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለው (፪x) አቤት ፡ ፀጋ ፡ የበዛለት ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለው (፫x) ያመስግን ፡ እንጂ ፡ ኦሆ ስላደረግህለት ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ቃል ፡ አለው (፪x) ሁሌ ፡ በልቤ ፡ እኔ ፡ የምመኘው አንተን ፡ ማመስገን ፡ ሥምህን ፡ ማክበር ፡ ነው ዓይኔ ፡ በርቶልኝ ፡ የውስጥ ፡ ሃሳቤ ክብርህን ፡ አይቼ ፡ ልኑር ፡ ጠግቤ (፪x) አንደበት ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ክቡር ፡ ሥምህን ፡ ከፍ ፡ ያድርገው ክቡር ፡ ሥምህን ፡ ያመስግነው ምሕረት ፡ ፀጋ ፡ የበዛለት ፡ ማዳንህን ፡ ይናገረው (፪x) ከአማልክት ፡ መሃል ፡ አንተ ፡ ብቻህን ፡ ጌታ ፡ ነህ አንተ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ አዝ፦ አቤት ፡ ምሕረት ፡ የበዛለት ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለው (፪x) አቤት ፡ ፀጋ ፡ የበዛለት ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለው (፫x) ያመስግን ፡ እንጂ ፡ ኦሆ ስላደረግህለት ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ቃል ፡ አለው (፪x) ሁሌ ፡ በልቤ ፡ እኔ ፡ የምመኘው አንተን ፡ ማመስገን ፡ ሥምህን ፡ ማክበር ፡ ነው ዓይኔ ፡ በርቶልኝ ፡ የውስጥ ፡ ሃሳቤ ክብርህን ፡ አይቼ ፡ ልኑር ፡ ጠግቤ (፪x) አቤቱ ፡ ጌታ ፡ አምላክ ፡ ሆይ ወደ ፡ አንተ ፡ እገሰግሳለሁ (፪x) ክብርህን ፡ ኃይልህን ፡ አይ ፡ ዘንድ ይሄ ፡ ለእኔ ፡ ጥማቴ ፡ ነው (፪x) ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ልበል ፡ ሥምህን ፡ ላክብረው የአንተ ፡ መክበር ፡ ለእኔ ፡ ደስታ ፡ ነው አዝ፦ አቤት ፡ ምሕረት ፡ የበዛለት ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለው (፪x) አቤት ፡ ፀጋ ፡ የበዛለት ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለው (፫x) ያመስግን ፡ እንጂ ፡ ኦሆ ስላደረግህለት ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ቃል ፡ አለው (፪x) ሁሌ ፡ በልቤ ፡ እኔ ፡ የምመኘው አንተን ፡ ማመስገን ፡ ሥምህን ፡ ማክበር ፡ ነው ዓይኔ ፡ በርቶልኝ ፡ የውስጥ ፡ ሃሳቤ ክብርህን ፡ አይቼ ፡ ልኑር ፡ ጠግቤ (፪x)
Writer(s): Samuel Alemu, Daniel Amdemichael Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out