Lyrics

ልዘምር ልዘምር ላዳነኝ ለእግዚአብሔር ልዘምር ልቀኝለት ቅኔ ታላቅ ስሙ ይክበር መድኅኔ ላምልከው ነፍሴን ታድጓታል በሞቱ ሕይወትን ሰጥቷታል ይህስ አይገርምም ወይ ወይ ተአምር ከሞት ያመለጠ ቆሞ ሲዘምር ታላቅ ነው ምህረቱ ልዘምር °°° አስደናቂ ፍቅር ከሰማይ የሆነ ሰው ሆኖ ተወልዶ ሕይወቴን አዳነ አብ ሳበኝ በፍቅሩ ወልድ ቤዛ ለነፍሴ አተመኝ መንፈሱ አንድ አምላክ ስላሴ አሜን ልዘምር ልዘምር ላዳነኝ ለእግዚአብሔር ልዘምር ልቀኝለት ቅኔ ታላቅ ስሙ ይክበር መድኅኔ ላምልከው ነፍሴን ታድጓታል በሞቱ ሕይወትን ሰጥቷታል ይህስ አይገርምም ወይ ወይ ተአምር ከሞት ያመለጠ ቆሞ ሲዘምር ታላቅ ነው ምህረቱ ልዘምር °°° ዘምር ዘምር አለኝ ጨምር እንደገና ማዳኑ ተወርቶ ድንቁ መች ያልቅና ተአምር ነው መዳኔ ምስጋና ለእግዚአብሔር የኢየሱስን ፍቅር ምህረቱን ልዘምር አሜን ልዘምር ልዘምር ላዳነኝ ለእግዚአብሔር ልዘምር ልቀኝለት ቅኔ ታላቅ ስሙ ይክበር መድኅኔ ላምልከው ነፍሴን ታድጓታል በሞቱ ሕይወትን ሰጥቷታል ይህስ አይገርምም ወይ ወይ ተአምር ከሞት ያመለጠ ቆሞ ሲዘምር ታላቅ ነው ምህረቱ ልዘምር °°° ኢየሱስ ነው መንገዱ ካህን አስታራቂ በደሌን ይቅር ባይ የነፍሴ ጠባቂ በመንፈስ ላምልከው ለአብ ይሁን ስግደት እግዚአብሔር ሚወደው አይጓደልበት አሜን ልዘምር ልዘምር ላዳነኝ ለእግዚአብሔር ልዘምር ልቀኝለት ቅኔ ታላቅ ስሙ ይክበር መድኅኔ ላምልከው ነፍሴን ታድጓታል በሞቱ ሕይወትን ሰጥቷታል ይህስ አይገርምም ወይ ወይ ተአምር ከሞት ያመለጠ ቆሞ ሲዘምር ታላቅ ነው ምህረቱ ልዘምር
Writer(s): Daniel Amdemariam Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out