Music Video

Nitsu Nesh
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Geremew Asefa
Geremew Asefa
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Habtamu Bogale
Habtamu Bogale
Songwriter

Lyrics

ኦሆ ሆሆሆ ኦሆ ሆሆሆ ኦሆ ሆሆሆ ኦሆ ሆሆሆ ኦሆ ሆሆሆ ኦሆ ሆሆሆ ኦሆ ሆሆሆ ኦሆ ሆሆሆ ቀስ በቀስ እየቆየ ንፁህ ፍቅር መግፋቴ በስህተት ተቻኩዬ ካለ ስም ስም መስጠቴ ስትርቂኝ ታወቀኝ ቤቴ ሲሆን ኦና ለካ ንፁህ ነበርሽ ገባኝ አሁን ገና ቀስ በቀስ እየቆየ ንፁህ ፍቅር መግፈቴ በስህተት ተቻኩዬ ካለ ስም ስም መስጠቴ ስትርቂኝ ታወቀኝ ቤቴ ሲሆን ኦና ለካ ንፁህ ነበርሽ ገባኝ አሁን ገና በፍቅር በትዕግስት ይዘሽኝ ኋላ እንዳይቆጨን እያልሽኝ አርቄው መውደዴን ከእምነት የት ገባሽ የት ወጣሽ በማለት በድዬሻለው ፍቅሬ በማይሆን ነገር ጠርጥሬ ንፁህ ነሽ አንቺስ ይበለኝ የተሳሳትኩት እኔ ነኝ ምን ነበር ቢኖረኝ ትግስቱ እግርሽ ላይ ሳይጥለኝ ጸጸቱ ማሪኝ ባልኩሽ ያኔ ሳትሄጂ የገባኝ ቆይቶ ሆነ እንጂ ተጸጽቻለሁ ከአንጀቴ እክሳለሁ ማሪኝ እቴ ምን ይሆን ፍቅር ቅጣቱ ችኩል እንደ እኔ አይነቱ ንፁህ ነሽ አንቺ ንፁህ ነሽ ከምንም የጸዳሽ አሁን ገባኝ ልቤ ተታሏል የለብሽም ጥፋት የሚባል መሳሳቴ ሆድ ሆዴን በላኝ ንፅህናሽ አሁን ሲገባኝ ንፁህ ነሽ አንቺ ንፁህ ነሽ ከምንም የጸዳሽ አሁን ገባኝ ልቤ ተታሏል የለብሽም ጥፋት የሚባል መሳሳቴ ሆድ ሆዴን በላኝ ንፅህናሽ አሁን ሲገባኝ ኦሆ ሆሆሆ ኦሆ ሆሆሆ ኦሆ ሆሆሆ ኦሆ ሆሆሆ ቀስ በቀስ እየቆየ ንፁህ ፍቅር መግፋቴ በስህተት ተቻኩዬ ካለ ስም ስም መስጠቴ ስትርቂኝ ታወቀኝ ቤቴ ሲሆን ኦና ለካ ንፁህ ነበርሽ ገባኝ አሁን ገና ቀስ በቀስ እየቆየ ንፁህ ፍቅር መግፋቴ በስህተት ተቻኩዬ ካለ ስም ስም መስጠቴ ስትርቂኝ ታወቀኝ ቤቴ ሲሆን ኦና ለካ ንፁህ ነበርሽ ገባኝ አሁን ገና በስህተት ፍቅርሽን ገፍቼ አሁን ስደርስበት ቆይቼ እ'ራሴን በራሴ መቅጣቴ ንፁህ የፍቅር ሰው ማጣቴ ተከሰተልኝ እውነቱ ለካ የኔ ነው ጥፋቱ ገብቶኛል ፍቅሬ ሰንብቶ ከሄድሽ በኋላ ቆይቶ ምን ነበር ቢኖረኝ ትግስቱ እግርሽ ላይ ሳይጥለኝ ጸጸቱ ማሪኝ ባልኩሽ ያኔ ሳትሄጂ የገባኝ ቆይቶ ሆነ እንጂ ተጸጽቻለሁ ከአንጀቴ እክሳለሁ ማሪኝ እቴ ምን ይሆን ፍቅር ቅጣቱ ችኩል እንደ እኔ አይነቱ ንፁህ ነሽ አንቺ ንፁህ ነሽ ከምንም የጸዳሽ አሁን ገባኝ ልቤ ተታሏል የለብሽም ጥፋት የሚባል መሳሳቴ ሆድ ሆዴን በላኝ ንፅህናሽ አሁን ሲገባኝ ንፁህ ነሽ አንቺ ንፁህ ነሽ ከምንም የጸዳሽ አሁን ገባኝ ልቤ ተታሏል የለብሽም ጥፋት የሚባል መሳሳቴ ሆድ ሆዴን በላኝ ንፅህናሽ አሁን ሲገባኝ አሁን ገባኝ ልቤ ተታሏል የለብሽም ጥፋት የሚባል መሳሳቴ ሆድ ሆዴን በላኝ ንፅህናሽ አሁን ሲገባኝ አሁን ገባኝ ልቤ ተታሏል የለብሽም ጥፋት የሚባል መሳሳቴ ሆድ ሆዴን በላኝ ንፅህናሽ አሁን ሲገባኝ
Writer(s): Habtamu Bogale Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out