Music Video

Kerbesh Eyegn
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Geremew Asefa
Geremew Asefa
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Meselle Getahun
Meselle Getahun
Songwriter

Lyrics

ሰውን ቀርበው ሳይረዱ አይቸኩሉ ለመፍረዱ በሩቅ አይተው የጠሉትን አንዳንዴ ሰው አንዳንዴ ቀርበው ሲያዩት ይወዱት የለም እንዴ የለም እንዴ ሰውን ቀርበው ሳይረዱ አይቸኩሉ ለመፍረዱ በሩቅ አይተው የፈሩትን አንዳንዴ ሰው አንዳንዴ ቀርበው ሲያዩት ይለምዱት የለም እንዴ የለም እንዴ ማንነቴን ውስጤን ቀርበሽ ሳታይኝ የሚሉትን ሰምተሽ ብቻ አትራቂኝ በሰው ወሬ አትራቂኝ ጠጋ ብለው ተፈጥሮውን ካላወቁ ካላወቁ እንዳሰቡት መች ይሆናል ሰው በሩቁ ሰው በሩቁ ሰው በሩቁ አይደለሁም ሌሎች እንደሚሉኝ ቀርበሽ እይኝ ሳትረጂኝ በሩቅ ከምጠይኝ ቀርበሽ እይኝ አልፍልግም ማለት እኔ እንዲህ ነኝ ቀርበሽ እይኝ ቀርበሽ እይኝ (ቀርበሽ እይኝ) ከምትሸሺኝ (ቀርበሽ እይኝ) ተይ አትራቂኝ (ቀርበሽ እይኝ) እንድታዉቂኝ (ቀርበሽ እይኝ) ቀርበሽ እይኝ (ቀርበሽ እይኝ) ከምትሸሺኝ (ቀርበሽ እይኝ) ተይ አትራቂኝ (ቀርበሽ እይኝ) እንድታዉቂኝ (ቀርበሽ እይኝ) ሰውን ቀርበው ሳይረዱ አይቸኩሉ ለመፍረዱ በሩቅ አይተው የጠሉትን አንዳንዴ ሰው አንዳንዴ ቀርበው ሲያዩት ይወዱት የለም እንዴ የለም እንዴ ሰውን ቀርበው ሳይረዱ አይቸኩሉ ለመፍረዱ በሩቅ አይተው የፈሩትን አንዳንዴ ሰው አንዳንዴ ቀርበው ሲያዩት ይለምዱት የለም እንዴ የለም እንዴ እኔ እ'ራሴን እንደዚህ ነኝ ባልልሽም ባልልሽም ፍርድ የራስ ነው ቀርበሽ እይኝ ግድ የለሽም ግድ የለሽም ግድ የለሽም ማንነቱን ሳይረዱ ሰው ባለው ሰው ባለው ግምት ይዞ በሰው መፍረድ ስህተት ነው ስህተት ነው ስህተት ነው አይደለሁም ሌሎች እንደሚሉኝ ቀርበሽ እይኝ ሳትረጂኝ በሩቅ ከምጠይኝ ቀርበሽ እይኝ አልፍልግም ማለት እኔ እንዲህ ነኝ ቀርበሽ እይኝ ቀርበሽ እይኝ (ቀርበሽ እይኝ) ከምትሸሺኝ (ቀርበሽ እይኝ) ተይ አትራቂኝ (ቀርበሽ እይኝ) እንድታውቂኝ (ቀርበሽ እይኝ) ቀርበሽ እይኝ (ቀርበሽ እይኝ) ከምትሸሺኝ (ቀርበሽ እይኝ) ተይ አትራቂኝ (ቀርበሽ እይኝ) እንድታውቂኝ (ቀርበሽ እይኝ) ቀርበሽ እይኝ (ቀርበሽ እይኝ) ከምትሸሺኝ (ቀርበሽ እይኝ) ተይ አትራቂኝ (ቀርበሽ እይኝ) እንድታውቂኝ (ቀርበሽ እይኝ) ቀርበሽ እይኝ (ቀርበሽ እይኝ) ከምትሸሺኝ (ቀርበሽ እይኝ) ተይ አትራቂኝ (ቀርበሽ እይኝ) እንድታውቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
Writer(s): Meselle Getahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out