Lyrics

ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ሰው በገላው ውበት ኣሄሄ ይናፈቅ የለም ወይ ሰው በገላው ውበት የኔ አለም ይናፈቅ የለም ወይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ሰው ገላው ውበቱ የኔ አለም ይወደድ የለም ወይ ሰው ገላው ውበቱ ኣሄሄ ይወደድ የለም ወይ መለኪያው ይሰራ ለወገቧ ቅጥነት (ለወገቧ ቅጥነት) በፊት መች ነበረ ይህ አይነት ሰውነት (ይህ አይነት ሰውነት) ዳሌዋ ላይ ሲደርስ አይኑን ማን ይነቅላል (አይኑን ማን ይነቅላል) ካለፈ ማውጋቱ ኣሄሄ ላየ ሰው ይቀላል ካለፈ ማውጋቱ ኣሄሄ ላየ ሰው ይቀላል ቁመቱ ስፋቱ ይለካ ቀሚሷ (ይለካ ቀሚሷ) አሮጌው አዲስ ነው ኣሄሄ ስትለብሰው እሷ አሮጌው አዲስ ነው የኔ አለም ስትለብሰው እሷ ተጫማች ባዶዋን በእሷ ሁሉም ያምራል (በእሷ ሁሉም ያምራል) ሰውነቷን ያየ ኣሄሄ ዘወትር ይሸነፋል ሰውነቷን ያየ ኣሄሄ ዘወትር ይሸነፋል ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ሰው በገላው ውበት ኣሄሄ ይናፈቅ የለም ወይ ሰው በገላው ውበት የኔ አለም ይናፈቅ የለም ወይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ሰው ገላው ውበቱ ኣሄሄ ይወደድ የለም ወይ ሰው ገላው ውበቱ የኔ አለም ይወደድ የለም ወይ እዩት ሰውነቷን ባቷን አስተውሉ (ባቷን አስተውሉ) ትራመድ ይመቻት ይይልኝ ሰው ሁሉ (ይይልኝ ሰው ሁሉ) አፌ ተናገረ አወሳ ውበቷን (አወሳ ውበቷን) ፍርደ ገምድል ነኝ ወይ ኣሄሄ እዩት ሰውነቷን ፍርደ ገምድል ነኝ ወይ ኣሄሄ ይዩት ሰውነቷን አትንኩኝ ባይ ጡቷ ሲቆጣ ይረበሻል (ሲቆጣ ይረበሻል) ሰውነቷን እዩት ኣሄሄ ፍርድን ያበላሻል ሰውነቷን እዩት ኣሄሄ ፍርድን ያበላሻል ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ የዐይን ሽፋሽፏን ቅንድቧን አድንቁ (ቅንድቧን አድንቁ) ባቷን አስተውሉት ኣሄሄ ስትተዋወቁ አይኗን ተመልከቱት እኔው ፈቅጃለው (እኔው ፈቅጃለው) ከእኔው ጋር እያለ ሲዋሽ ይዤዋለው (ሲዋሽ ይዤዋለው) ከእኔው ጋር እያለ ኣሄሄ ሲዋሽ ይዤዋለው አንገቷን አድንቁ መቃ ነው ብላቹ (መቃ ነው ብላቹ) አካባቢ ሲቃኝ ኣሄሄ ታገኙታላቹ ቁታ ግልምጫውን እችላለው ያለ (እችላለው ያለ) ጡቷን ቢመለከት ኣሄሄ ከልካይ አንድም የለ ጥርሷን አሳስቁት ዝምታን አያውቅም (ዝምታን አያውቅም) ፈገግታ በእሷ ዘንድ ኣሄሄ ብዙ አያስጨንቅም ዳሌ አቀማመጡን እዩት ለናሙና (እዩት ለናሙና) እግሯን አትንኩብኝ ኣሄሄ መምጫዋ ነውና እግሯን አትንኩብኝ ኣሄሄ መምጫዋ ነውና ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ ነይ ገላዬዋ ነይ ገላዬዋ ነይ
Writer(s): Traditional Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out