Lyrics

አካል ገላ አካል ገላ የኛ ያቆለኛ አካል ገላ አካል ገላ የኛ መላ ነሽ ኣደገኛ አካል ገላ አካል ገላ የኛ ያቆለኛ ዝንጀሮ እንኳን ባቅሙ ያውቃታል ወዳጁን(×2) የፈለፈለውን ይሰታታል የጁን() በሰጋር በቅሎ ላይ አምሮባት ትቀምጣ() ምን ሄደች ይባላል ወደዚ ስትመጣ() አካል ገላ አካል ገላ ሆይ ሙና ነይ ሙና ነይ ሙና ነይ ሙና ነይ ነይ ሙና ሙና ነይ አካል ገላ አካል ገላ የኛ ያቆለኛ የሄደች መስሎኝ ነበር ትቀላቅላ ከሰው() ደርሳ ምልስ ኣለች ምኑ ቢቀራት ነው() ሰጋር በቅሎንማ መች ኣጣው ከቤቴ() ሳይሽ ፈረስ ፈረስ ይላል ኣካላቴ() እሄዳለው እንጂ እግሬ እስከቻለልኝ እጓዛለው እንጂ አግሬ እስከቻለኝ መች እጠብቃለው በቅሎ እስቂቻንልኝ() አካል ገላ አካል ገላ ሆይ ሙና ነይ ሙና ነይ ሙና ነይ ሙና ነይ ነይ ሙና ሙና ነይ አካል ገላ አካል ገላ የኛ መላ ነሽ ኣደገኛ አካል ገላ አካል ገላ ሆይ ሙና ነይ ሙና ነይ ተስካሬም ኣይዋጣ ኣይብላው ካህን() በመውደድ ሞቻለው እንዳለኮነን() ካልጋው ከመደቡ ከትራሱ ላይ() ተንከባለይበት ከልካይ ኣለሽ ወይ ተንከባለይበት ያንቺ ኣይደለም ወይ እንኳን ዱላ ይዘሽ ሽመል ጨብጠሽ() ባይንና በጥርስሽ ትጥዪኛለሽ() አካል ገላ አካል ገላ ሆይ ሙና ነይ ሙና ነይ ሙና ነይ ሙና ነይ ነይ ሙና ሙና ነይ
Writer(s): Traditional Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out