Lyrics

ዓይንህ ዓይንህ ዓይንህ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ዓይንህ ዓይንህ ዓይንህ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ፈጣሪ ወስኖ ምድርን ከዘረጋት አንተን የመሰለ መቼ ፈጠረባት ሱባዔ ገብቼ ለብዙ ዘመናት ዓይንህን አይቼ ዓይኔን አፈርስኳት ዓይንህ ዓይንህ ዓይንህን አሳየኝ በነጋ በጠባ በልቤ በልቤ በልቤ እየሰደቅክ የናፍቆት አለንጋ በሰው በሰው በሰው እጅ ሹሎ በእግዜር የተሰራ ዓይንህ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ረቂቅ የአብ ስራ አንተ አንደበተ ርቱ ሀረግ ነው ተቋምህ ውብትህም በዝቶ ጠይሞ ቀለምህ በዝምታህ ሚስጥር በውበትህ ማህደር በመውደድህ ወጠመድ ተይዤ ስዳክር ዓይንህ ዓይኔን ሲያየው አለው ሚስጥር ጥበብ ሲመዝን ሲለካ ፍቅርን ሲያገናዝብ ሰው ወዶ መናፈቅ አርፎ እየተነሳ ዛሬ ተመልሶ በዓይኔ ተነሳ ዓይንህ ዓይንህ ይህ ዓይንህ ወይ ዓይንህ እንደምን ተሻለኝ ነፍስ ነፍስ ነፍስና ስጋዬ ወደውህ ቸገረኝ የኔ የኔ የኔ ልብ ከወዴት ያንተስ ወዴት ነው አሁን አሁን ሰው ማፍቀር እንደኔ የሚያምርበት ማነው ላንተ መስተንግዶ የተፈቀደለት እንዴት ቻለህ ምድሩ የተራመድክበት አንተን የሚገልጸው አልተገኘም በምድር ከሰፊው ሰማያት ወይ ካድማስ ባሻገር ዓይንህ ዓይንህ ዓይንህን አሳየኝ በነጋ በጠባ ልቤ ልቤ በልቤ እየሰደቅክ የናፍቆት አለንጋ በሰው በሰው በሰው እጅ ሳይሆን በእግዜር የተሰራ ዓይንህ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ረቂቅ የ አብ ስራ ሰው ማፍቀር እንደኔ የሚያምርበት ማነው ዓይንህ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ዓይንህ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ዓይንህ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ዓይንህ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ ኧረ ዓይንህ
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out