Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Aster Aweke
Aster Aweke
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Aster Aweke
Aster Aweke
Songwriter

Lyrics

ሽር ሽር ሽር ሽር በጎንደር ሽር እንበል በጨፌው በወንዙ ዳር በአበባው እንዋብ በአርባያ በራስ ዳሽን ቋራ ሁሉንም እንየው ና የኔ ቀብራራ ነብሴ ከነብስህ ጋር የሙጥኝ ተጣብቃ ስትሔድ ተጨንቀህ ስትመጣ ፈንድቀህ የሐሙሲት ሥራ ጎንደር ላይ ተሠማ ልቤን ያማለለው ተገኝቶ መተማ መተማ መተማ መተማ መተማ ሽር ሽር ሽር ሽር ሽር ሽር ሽር ሽር የእናቴ አገር የእናቴ አገር ዳባት የአባቴ ደባርቅ ወንዛችን አንድ ነው ናልኝ ነጭ ወርቅ ቅዳሜ ገበያ ገነት አደባባይ ስማዳ ራስ ዳሽን እንሂድ ተልክ ድንጋይ መውደድ ስውነቴ የኔ ገላ የአዘዞ የጋይንት የጎንደር ወለላ ነብሴ ከነብስህ ጋር የሙጥኝ ተጣብቃ ስትሔድ ተጨንቀህ ስትመጣ ፈንድቀህ የሐሙሲት ሥራ ጎንደር ላይ ተሠማ ልቤን ያማለለው ተገኝቶ መተማ መተማ መተማ መተማ መተማ ሽር ሽር ሽር ሽር ሽር ሽር በሐሙሲቷ በሐሙሲት ደመና በጃንተከል ፀሐይ ጎንደር አደባባይ ብቅ አትልም ወይ ከወንዙ ዳር ቆሜ ስመለከተው አይኔን አጠገበው ጎንደር አበባው በል እንግዲህ እግሬ ባሻህ ተራመድ ፍቅር ነው ጉዝጓዙ የጎንደር መንገድ በል እንግዲህ እግሬ እንዳሻህ ተራመድ ፍቅር ነው ጉዝጓዙ የጎንደር መንገድ
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out