Lyrics

እምቧ ዘቢደር ዘቢደር እምቧ ዘቢደር ዘቢደር እምቧ ላም አለሽ ወይ ጊደር እምቧ ዘቢደር ዘቢደር እምቧ ዘቢደር ዘቢደር እምቧ ላም አለሽ ወይ ጊደር እምቧ በቅሎዬ ስገሪ እምቧ እንግባ ሀገራችን እምቧ እንግባ ሀገራችን እምቧ የመጣንበት እምቧ ሞልቷል ጉዳያችን እምቧ ሞልቷል ጉዳያችን እምቧ ልቤማ ሸፍቷል እምቧ መች ተደላደለ እምቧ መች ተደላደለ እምቧ ከንፈር ወደጄ እምቧ ሰው እየገደለ እምቧ ሰው እየገደለ እምቧ ዘቢደር ዘቢደር እምቧ ዘቢደር ዘቢደር እምቧ ላም አለሽ ወይ ጊደር ዘወር ያለው መንገዱን ትተሽ ከልቤ ላይ አትመላለሺ ዘወር ያለው መንገዱን ትተሽ ከልቤ ላይ አትመላለሺ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ እመነኩሳለሁ ግዙልኝ ቆቡን እመነኩሳለሁ ግዙልኝ ቆቡን እሷም አልተገኘች ያለሷም አይሆን እሷም አልተገኘች ያለሷም አይሆን ከወደዱም አይቀር ይወዳሉ ቀይ ከወደዱም አይቀር ይወዳሉ ቀይ እንደዐላማ ሰንደቅ ከሩቅ የሚታይ እንደፀላማ ሰንደቅ ከሩቅ የሚታይ እርር ድብን በይ እስኪ ቅመሺው እርር ድብን በይ እስኪ ቅመሺው እግደረደር ብለሽ አሳለፍሺኝ ለሰው እግደረደር ብለሽ አሳለፍሺኝ ለሰው ዘወር ያለው መንገዱን ትተሽ ከልቤ ላይ አትመላለሺ ዘወር ያለው መንገዱን ትተሽ ከልቤ ላይ አትመላለሺ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ አጠያየሟማ ዘቢብ አረንጓዴ አጠያየሟማ ዘቢብ አረንጓዴ እስከዘላለሟ አትጠፋም ከሆዴ እስከዘላለሟ አትጠፋም ከሆዴ ቀይ የወደደና እባብ የነከሰው ቀይ የወደደና እባብ የነከሰው እልም ስልም ይላል አያዋይም ለሰው እልም ስልም ይላል አያዋይም ለሰው ዝናብ ጥሏል አሉኝ ጋራ ጋራውን ዝናብ ጥሏል አሉኝ ጋራ ጋራውን ጎርፍ አምጥቶሽ እንደው ልጠብቅ ወንዙን ጎርፍ አምጥቶሽ እንደው ልጠብቅ ወንዙን የኔ አለም እያዩ ነው መውደድ ኋላ ከመዋረድ የኔ አለም መቻል ምን ይከፋል ሆድ ከሀገር ይሰፋል የኔ አለም እንሂድ አባይ ድልድዩን ልናይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ እኔ ማበዴ ነው ጨርቄን ቀዳድጄ እኔ ማበዴ ነው ጨርቄን ቀዳድጄ ከመሬት የማታርፍ በራሪ ወድጄ ከመሬት የማታርፍ በራሪ ወድጄ የቁልቁለት መንገድ ለበቅሎ አያመችም ልቤ ይሰወራል ለዚችም ለዚያችም ልቤ ይሰወራል ለዚችም ለዚያችም እንደማጣ ማርያም ከደጇ ደርሼ እንደማጣ ማርያም ከደጇ ደርሼ ወይ እድለ ቢሱ መጣሁ ተመልሼ ወይ እድለ ቢሱ መጣሁ ተመልሼ ተጠላሁ እንዳልል ብዙ ሰው ወዶኛል ተወደድኩ እንዳልል ብዙ ጠልቶኛል ይህስ የበሽታ የህመም መስሎኛል ሰው መውደድ እንዴት ነው መግለጽ ያቅተኛል ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ ዳማይ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out