Music Video

Negriesh Neber
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Ephrem Tamiru
Ephrem Tamiru
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Ephrem Tamiru
Ephrem Tamiru
Songwriter
Habtamu Bogale
Habtamu Bogale
Songwriter
Elias Woldemariam
Elias Woldemariam
Songwriter

Lyrics

ሆሆ ሆሆ ተይ ብየ ነግሬሽ ነበረ አይቼ ላድነው ፋቅራችን እንዳይሞት ፈርቼ ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ ይሄኑ ፈርቼ ተይ ብየ ነግሬሽ ነበረ አይቼ ላድነው ፋቅራችን እንዳይሞት ፈርቼ ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ ይሄኑ ፈርቼ ታምሜአለው ደክሜአለው ራሴን ቀጥቼ ይሄኑ ፈርቼ ፍቅራችን እንዳይሞት እስኪታዘበኝ ሰው ተይ ይቅርብሽ እያልኩ ላቤንም ባፈሰው የተረፈኝ እዳ ነው የተረፈኝ እዳ የተረፈኝ እዳ ነው የተረፈኝ አኔ ብሞክርም ያቅሜን አልቻልሺም መታረም የፍቅር ድርሻየን ድንገት ዋጠው አረም የፈራሁት አልቀረም የፈራሁት አሀ የፈራሁት አልቀረም የፈራሁት ቃል ለምድር ለሰማይ (ኦሆሆ ኦሆሆ) ለፍቅራችን መነሻ (ኦሆሆ ኦሆሆ) ብየ ወስኜ ነበር (ኦሆሆ ኦሆሆ) የስኬቴ መድረሻ (ኦሆሆ ኦሆሆ) የሂወቴ የሂወቴ መሪ ናት መሪ ናት አሄሄ እስከ መጨረሻ መሪ ናት መሪ ናት አሄሄ እስከ መጨረሻ ላይ ላላ ላላ ላላላላ ኦሆሆሆ ላይ ላላ ላላ ላላላላ አሀሀ ኦሆሆ ኦሆሆ ተይ ብየ ነግሬሽ ነበረ አይቼ ላድነው ፋቅራችን እንዳይሞት ፈርቼ ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ ይሄኑ ፈርቼ ተይ ብየ ነግሬሽ ነበረ አይቼ ላድነው ፋቅራችን እንዳይሞት ፈርቼ ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ ይሄኑ ፈርቼ ታምሜአለው ደክሜአለው ራሴን ቀጥቼ ይሄኑ ፈርቼ ዳሩ አይጠቅምም እንጂ ሰው ቢያዝን ባለፈው የህል ውሀን ነገር ፈጣሪ ካልፆፈው ያኔ ያልኩሽ ይሄን ነው ያኔ ያልኩሽ አሀሀ ያኔ ያልኩሽ ይሄን ነው ያኔ ያልኩሽ ለምን ሆነ ብየ አምላኬን እንዳልወቅሰው ፍራቴ እንደ ፀሎት ቤቴን ካፈረሰው የኔናቺ ባይለው ነው የኔናቺ አሀሀ የኔናቺ ባይለው ነው የኔናቺ ቃል ለምድር ለሰማይ (ኦሆሆ ኦሆሆ) ለፍቅራችን መነሻ (ኦሆሆ ኦሆሆ) ብየ ወስኜ ነበር (ኦሆሆ ኦሆሆ) የስኬቴ መድረሻ (ኦሆሆ ኦሆሆ) የሂወቴ የሂወቴ መሪ ናት መሪ ናት አሄሄ እስከ መጨረሻ መሪ ናት መሪ ናት አሄሄ እስከ መጨረሻ ላይ ላላ ላላ ላላላላ ኦሆሆሆ ላይ ላላ ላላ ላላላላ አሀሀ
Writer(s): Elias Woldemariam, Habtamu Bogale Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out